ReDim Statement

ተለዋዋጭ መግለጫ ወይንም ማዘጋጃ

አገባብ:


[ReDim]Dim VarName [(start To end)] [As VarType][, VarName2 [(start To end)] [As VarType][,...]]

በ ምርጫ እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ ማስቀመጫ ቁልፍ ቃል እንደ ደንብ የ ማዘጋጃውን እንደገና መመጠኛ ይዞታዎችን ለ ማስቀመጥ

ደንቦች:

የ ተለዋዋጭ ስም: ማንኛውም ተለዋዋጭ ወይንም የ ማዘጋጃ ስም

መጀመሪያ: መጨረሻ: የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መደበኛዎች የ ቁጥር አካሎች የሚገልጹ (የ ቁጥር አካሎች=(መጨረሻ-መጀመሪያ)+1) እና የ ማውጫ ደረጃ

መጀመሪያ እና መጨረሻ የ ቁጥር መግለጫ መሆን ይችላሉ እንደገና መመጠኛን በ አሰራር ደረጃ ውስጥ ከ ተጠቀሙ

የ ተለዋዋጭ አይነት: ቁልፍ ቃል ነው የ ዳታ አይነት የሚወስን በ ተለዋዋጭ ውስጥ

ቁልፍ ቃል: የ ተለዋዋጭ አይነት

ቡል: ቡሊያን ተለዋዋጭ (እውነት: ሀሰት)

ቀን: ተለዋዋጭ ቀን

ድርብ: ድርብ ተንሳፋፊ ነጥብ ተለዋዋጭ (1.79769313486232x10E308 - 4.94065645841247x10E-324)

ኢንቲጀር: ኢንቲጀር ተለዋዋጭ (-32768 - 32767)

ረጅም: ረጅም የ ኢንቲጀር ተለዋዋጭ (-2.147.483.648 - 2.147.483.647)

እቃ: ተለዋዋጭ እቃ (ይህ ተለዋዋጭ በኋላ በ ስብስብ ይገለጻል!)

[ነጠላ]: ነጠላ ተንሳፋፊ-ነጥብ ተለዋዋጭ (3.402823x10E38 - 1.401298x10E-45). ምንም ቁልፍ ቃል ካልተገለጸ: ተለዋዋጭ የሚገለጸው እንደ ነጠላ ነው: አረፍተ ነገር ከ ነባር ቡል ወደ ነባር ልዩነት ካልተጠቀመ በስተቀር

ሀረግ: ተለዋዋጭ ሀረግ የያዘው ከፍተኛውን የ 64,000 ASCII ባህሪዎች

የተለየ: የተለየ ተለዋዋጭ አይነት (መያዝ ይችላል ሁሉንም አይነቶች እና የሚሰናዳው በ መግለጫ ነው).

በ LibreOffice Basic, እርስዎ ተለዋዋጭ አብራርተው መግለጽ የለብዎትም: ነገር ግን እርስዎ በ ተገቢው ደንብ መግለጽ አለብዎት ከ መጠቀምዎት በፊት: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ተለዋዋጭ በ ደብዛዛ አረፍተ ነገር: ኮማ በ መጠቀም ለ መለያየት በርካታ መግለጫዎችን: የ ተለዋዋጭ አይነት ለ መግለጽ ይጻፉ: ያስገቡ የ አይነት-መግለጫ ባህሪ ስሙን ተከትሎ ወይንም ይጠቀሙ ተመሳሳይ ቁልፍ ቃል

LibreOffice Basic የሚደግፈው ነጠላ ወይንም በርካታ-አቅጣጫዎች ማዘጋጃ ነው በ ተወሰነ የ ተለዋዋጭ አይነት የሚገለጽ: ማዘጋጃ ተስማሚ ነው ለ ፕሮግራሙ ከያዘ ዝርዝሮች ወይንም ሰንጠረዦች እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን: የ ማዘጋጃ ጥቅም መድረስ ይቻላል ወደ እያንዳንዱ አካል ጋር እንደ ማውጫዎቹ: እርስዎ መቀመር ይችላሉ እንደ ቁጥር መግለጫ ወይንም ተለዋዋጭ

ሁለት መንገዶች አሉ ለማሰናዳት የ መጠን ማውጫዎች ማዘጋጃ የሚወሰንበት በ አቅጣጫ አረፍተ ነገር ውስጥ:

የ አቅጣጫ ጽሁፍ(20) እንደ ሀረግ ምልክት ማድረጊያ 21 ቁጥር የ ተሰጣቸው አካሎች ከ 0 እስከ 20

የ አቅጣጫ ጽሁፍ(5 እስከ 25) እንደ ሀረግ ምልክት ማድረጊያ 21 ቁጥር የ ተሰጣቸው አካሎች ከ 5 እስከ 25

የ አቅጣጫ ጽሁፍ(-15 እስከ 5) እንደ ሀረግ ምልክት ማድረጊያ 21 አካሎች (ያካትታል 0)

አስተያየት ቁጥር የ ተሰጠው ከ -15 እስከ 5

ተለዋዋጭ ሜዳዎች ምንም አይነት ቢሆን: ሀይለኛ ማድረግ ይቻላል: አቅጣጫ ከ ተሰጣቸው በ እንደገና መመጠኛ አሰራር ደረጃ ውስጥ በ ንዑስ አሰራር ወይንም ተግባሮች ውስጥ: ብዙ ጊዜ እርስዎ ማሰናዳት የሚችሉት የ ማዘጋጃውን መጠን ነው አንድ ጊዜ እና እርስዎ ማሻሻል አይችሉም: በ አሰራሩ ውስጥ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ማዘጋጃ እንደገና መመጠኛ አረፍተ ነገር በ መጠቀም በ ቁጥር መግለጫ ውስጥ የ ሜዳዎችን መጠን ለ መግለጽ

ለምሳሌ:


Sub ExampleRedim
Dim iVar() As Integer, iCount As Integer
ReDim iVar(5) As Integer
For iCount = 1 To 5
    iVar(iCount) = iCount
Next iCount
ReDim iVar(10) As Integer
For iCount = 1 To 10
    iVar(iCount) = iCount
Next iCount
End Sub

Please support us!