LibreOffice 6.3 እርዳታ
የ ነባር ተለዋዋጭ አይነት ማሰናጃ: እንደ ፊደል መጠን አይነት: ምንም አይነት-መግለጫ ባህሪ ወይንም ቁልፍ ቃል አልተወሰነም
Defxxx Characterrange1[, Characterrange2[,...]]
የ ባህሪ መጠን: ፊደሎች የ ተለዋዋጭ መጠን የሚወስኑ እርስዎ ማሰናዳት ለሚፈልጉት እንደ ነባር የ ዳታ አይነት ለ
xxx: Keyword that defines the default variable type:
ቁልፍ ቃል: ነባር ተለዋዋጭ አይነት
ነባር ረጅም: ረጅም
' መነሻ መግለጫ ለ ተለያዩ አይነቶች: DefBool b DefDate t DefDbl d DefInt i DefLng l DefObj o DefVar v
Sub ExampleDefLng የ እኔ መቁጠሪያ=123456789 ' የ እኔ መቁጠሪያ የ ረጅም ኢንቲጀር ተለዋዋጭ መፈጸሚያ ነው End Sub
Please support us!