ነባር ተለዋዋጭ ሀረግ አረፍተ ነገር

ምንም አይነት-መግለጫ ባህሪ ከሆነ ወይንም የ ቁልፍ ቃል ይወሰናል: የ ነባር ሀረግ አረፍተ ነገር ያሰናዳል የ ነባር ተለዋዋጭ አይነት: እንደ ፊደል መጠን አይነት

አገባብ:


Defxxx Characterrange1[, Characterrange2[,...]]

ደንቦች:

የ ባህሪ መጠን: ፊደሎች የ ተለዋዋጭ መጠን የሚወስኑ እርስዎ ማሰናዳት ለሚፈልጉት እንደ ነባር የ ዳታ አይነት ለ

xxx: Keyword that defines the default variable type:

ቁልፍ ቃል: ነባር ተለዋዋጭ አይነት

ነባር ሀረግ: ሀረግ

ለምሳሌ:


' መነሻ መግለጫ ለ ተለያዩ አይነቶች:
DefBool b
DefDate t
DefDbl d
DefInt i
DefLng l
DefObj o
DefVar v

DefStr s
Sub ExampleDefStr
    sሀረግ=ሀረግ ' sሀረግ ያልተገለጸ ተለዋዋጭ ሀረግ ነው
End Sub

Please support us!