ነባር ቡሊያን አረፍተ ነገር

ምንም አይነት-መግለጫ ባህሪ ወይንም ቁልፍ ቃል ካልተወሰነ: የ DefBool አረፍተ ነገር ማሰናጃ ነባር የ ዳታ አይነት ለ ተለዋዋጭ ይወስዳል: እንደ ፊደል መጠን አይነት

አገባብ:


Defxxx Characterrange1[, Characterrange2[,...]]

ደንቦች:

የ ባህሪ መጠን: ፊደሎች የ ተለዋዋጭ መጠን የሚወስኑ እርስዎ ማሰናዳት ለሚፈልጉት እንደ ነባር የ ዳታ አይነት ለ

xxx: Keyword that defines the default variable type:

ቁልፍ ቃል: ነባር ተለዋዋጭ አይነት

ነባር ቡሊያን: ቡሊያን

ለምሳሌ:


' መነሻ መግለጫ ለ ተለያዩ አይነቶች:
DefBool b
DefDate t
DefDbl d
DefInt i
DefLng l
DefObj o
DefVar v

Sub ExampleDefBool
    bOK=TRUE ' bOK is an implicit boolean variable
End Sub

Please support us!