CSng Function

መቀየሪያ ማንኛውንም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ ወደ ነጠላ ዳታ አይነት

አገባብ:


መቀየሪያ ከ ዳታ አይነት ወደ ነጠላ ንዑስ አይነት (መግለጫ)

ይመልሳል ዋጋ:

ነጠላ

ደንቦች:

መግለጫ: ማንኛውንም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን: ለ መቀየር ወደ ሀረግ መግለጫ: ቁጥር መግባት አለበት እንደ መደበኛ ጽሁፍ ("123.5") ነባር የ ቁጥር አቀራረብ በ መጠቀም በ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ውስጥ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleCSNG
    MsgBox CDbl(1234.5678)
    MsgBox CInt(1234.5678)
    MsgBox CLng(1234.5678)
    MsgBox CSng(1234.5678)
End Sub

Please support us!