CInt Function

መቀየሪያ ማንኛውንም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ ወደ ኢንቲጀር

አገባብ:


ከ ንዑስ ኢንቲጀር የ ተቀየረ ወደ ተለዋዋጭ ተግባር (መግለጫ)

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንቦች:

መግለጫ: ማንኛውንም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን: ከሆነ መግለጫ የ መጠን ዋጋ የሚያልፍ ከሆነ ከ -32768 እና 32767, መካከል: LibreOffice Basic መግለጫ ስህተት ተርፎ ይፈሳል: ለ መቀየር የ ሀረግ መግለጫ: ቁጥር መግባት አለበት እንደ መደበኛ ጽሁፍ ("123.5") ነባር የ ቁጥር አቀራረብ በ መጠቀም በ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ውስጥ

ይህ ተግባር ሁል ጊዜ ያጠጋጋል የ ክፍልፋይ ቁጥር አካል ወደ ቅርቡ ኢንቲጀር

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleCountryConvert
    MsgBox CDbl(1234.5678)
    MsgBox CInt(1234.5678)
    MsgBox CLng(1234.5678)
End Sub

Please support us!