CDbl Function
መቀየሪያ ማንኛውንም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ ወደ ድርብ አይነት
አገባብ
መቀየሪያ ዳታ ወደ ድርብ ንዑስ አይነት (መግለጫ)
ይመልሳል ዋጋ:
ድርብ
ደንቦች:
መግለጫ: ማንኛውንም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን: ለ መቀየር ወደ ሀረግ መግለጫ: ቁጥር መግባት አለበት እንደ መደበኛ ጽሁፍ ("123.5") ነባር የ ቁጥር አቀራረብ በ መጠቀም በ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ውስጥ
ለምሳሌ:
Sub ExampleCountryConvert
MsgBox CDbl(1234.5678)
MsgBox CInt(1234.5678)
MsgBox CLng(1234.5678)
End Sub