CBool Function
መቀየሪያ የ ሀረግ ማነፃፀሪያ ወይንም የ ቁጥር ማነፃፀሪያ ለ ቡልያን መግለጫ: ወይንም መቀየሪያ ነጠላ የ ቁጥር መግለጫ ወደ ቡልያን መግለጫ:
አገባብ:
መግለጫ የ ተቀየረ ልዩነት ከ ንዑስ አይነት ቦሊያን (መግለጫ1 {= | <> | < | > | <= | >=} መግለጫ2) ወይንም መግለጫ የ ተቀየረ ልዩነት ከ ንዑስ አይነት ቦሊያን (ቁጥር)
ይመልሳል ዋጋ:
ቡል
ደንቦች:
መግለጫ1: መግለጫ2: ማንኛውም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ ማዋዳደር የሚፈልጉት: መግለጫው ተመሳሳይ ከሆነ: ከ ሲቡል ተግባር ይመልሳል እውነት ያለ በለዚያ ሀሰት ይመልሳል
ቁጥር: ማንኛውም የ ሂሳብ መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉት:መግለጫው እኩል ከሆነ ከ 0, ጋርሀሰት ይመልሳል: ያል በለዚያ እውነት ይመልሳል:
የሚቀጥለው ምሳሌ የሚጠቀመው መግለጫ የ ተቀየረ ልዩነት ከ ንዑስ አይነት ቦሊያን ተግባር ለ መገምገም የ ተመለሰውን ዋጋ በ ኢንቲጀር ይመልሳል የ መጀመሪያ ቦታ እና ሁኔታ ለ ተወሰነው ሀረግ ተግባር: ይህ ተግባር ይመረምራል ቃል "እና" አረፍተ ነገር ውስጥ የሚገኝ በ ተጠቃሚው የ ገባውን
ለምሳሌ:
Sub ExampleCBool
Dim sText As String
sText = InputBox("Please enter a short sentence:")
' ማረጋገጫ ይህ ቃል »እና« በ አረፍተ ነገር ውስጥ ይታይ እንደሆን
' ከ ትእዛዝ መስመር ይልቅ
' ከሆነ ትእዛዝ(ማስገቢያ: "እና")<>0 ከዛ...
' የ መግለጫ የ ተቀየረ ልዩነት ከ ንዑስ አይነት ቦሊያን ተግባር የሚፈጸመው እንደሚከተለው ነው:
ከሆነ መግለጫ የ ተቀየረ ልዩነት ከ ንዑስ አይነት ቦሊያን(ኢንቲጀር ይመልሳል የ መጀመሪያ ቦታ እና ሁኔታ ለ ተወሰነው ሀረግ(sጽሁፍ: "እና")) ከዛ
MsgBox "The word »and« appears in the sentence you entered!"
EndIf
End Sub