የ ተግባር አረፍተ ነገር

የ ንዑስ አሰራር መግለጫ ሊጠቀሙበት የሚችሉ እንደ መግለጫ ለ መወሰን የሚመለሰውን አይነት

አገባብ

ደንብ ይመልከቱ

ደንቦች:

አገባብ

Function Name[(VarName1 [As Type][, VarName2 [As Type][,...]]]) [As Type]

መግለጫ መከልከያ

[ከ ተግባር መውጫ]

መግለጫ መከልከያ

መጨረሻ ተግባር

ደንብ

ስም: የ ንዑስ አሰራር ስም በ ተግባር የሚመለሰውን ዋጋ የያዘው

የ ተለዋዋጭ ስም: ወደ ንዑስ አሰራር ማሳለፍ የሚፈልጉት ደንብ

አይነት: አይነት-መግለጫ ቁልፍ ቃል

ለምሳሌ:


Sub ExampleExit
Dim sReturn As String
Dim sListArray(10) As String
Dim siStep As Single
    For siStep = 0 To 10 ' Fill array with test data
        sListArray(siStep) = chr$(siStep + 65)
        MsgBox sListArray(siStep)
    Next siStep
    sReturn = LinSearch(sListArray(), "B")
    Print sReturn
End Sub
 
Function LinSearch( sList(), sItem As String ) As Integer
Dim iCount As Integer
' Linsearch searches a TextArray:sList() for a TextEntry:
' Return value Is the index of the entry Or 0 (Null)
    For iCount=1 To Ubound( sList() )
        If sList( iCount ) = sItem Then
            Exit For ' sItem found
        End If
    Next iCount
    If iCount = Ubound( sList() ) Then iCount = 0
    LinSearch = iCount
End Function

Please support us!