ለ...የሚቀጥለው አረፍተ ነገር

አረፍተ ነገር መድገሚያ ለ...የሚቀጥለው ክፍል በ ተወሰነውን ቁጥር ጊዜ ልክ

አገባብ:


ለ መቁጠሪያ=መጀመሪያ እስከ መጨረሻ [ደረጃ ደረጃ]
መግለጫ መከልከያ
[መውጫ ከ]
መግለጫ መከልከያ
ይቀጥሉ [መቁጠሪያ]

ተለዋዋጮች:

መቁጠሪያ: ዙር መቁጠሪያ በ መጀመሪያ የ ተመደበው ዋጋ በ ቀኝ በኩል ነው ከ እኩል ምልክት (መጀመሪያ) አጠገብ: ዋጋ የሚኖረው ተለዋዋጭ ቁጥር ብቻ ነው: ዙር መቁጠሪያ ይጨምራል ወይንም ይቀንሳል እንደ ተለዋዋጭ ደረጃ አይነት መጨረሻው እስኪደርስ ድረስ

መጀመሪያ: ተለዋዋጭ ቁጥር የሚገልጽ የ መጀመሪያ ዋጋ በ ዙር መጀመሪያ ላይ

መጨረሻ: ተለዋዋጭ ቁጥር የሚገልጽ የ መጨረሻ ዋጋ በ ዙር መጨረሻ ላይ

ደረጃ: ዋጋ የሚጨምረበትን ወይንም የሚቀንስበትን ለ ዙር መቁጠሪያ ማሰናጃ: ደረጃ ካልተወሰነ: የ ዙር መቁጠሪያ የሚጨምረው በ 1. ነው: ስለዚህ መጨረሻው ከ መጀመሪያው መብለጥ አለበት: እርስዎ መቁጠሪያውን መቀነስ ከ ፈለጉ: መጨረሻው ማነስ አለበት ከ መጀመሪያው: እና ደረጃ መመደብ አለበት አሉታዊ ዋጋ

ለ...የሚቀጥለው ዙር ይደግማል ሁሉንም አረፍተ ነገር በ ዙር ውስጥ ለ ተወሰነው ቁጥር ያህል ጊዜ በ ደንቡ እንደ ተወሰነው መጠን

የ መቁጠሪያ ተለዋዋጭ በሚቀንስ ጊዜ LibreOffice Basic መጨረሻው ዋጋ ላይ ደርሶ እንደሆን ይመረምራል: መቁጠሪያው መጨረሻ ዋጋ ላይ ሲደርስ: ራሱ በራሱ ይጨርሳል

መታቀፍ ይቻላል ለ...የሚቀጥለው አረፍተ ነገር: እርስዎ ካልወሰኑ ተለዋዋጭ የሚከተለውን የሚቀጥለው አረፍተ ነገር: የሚቀጥለው ራሱ በራሱ የ ቅርብ ጊዜ ያመሳክራል አረፍተ ነገር

እርስዎ ከወሰነ መጨመሪያ በ 0, አረፍተ ነገር እናየሚቀጥለው በ ተከታታይ ይደጋገማል

የ መቁጠሪያ ተለዋዋጭ በሚቆጥር ጊዜ LibreOffice Basic ይመረምራል ተርፎ የሚፈሰውን ወይንም የሚጎድለውን: ዙር የሚጨርሰው መቁጠሪያው መጨረሻውን ሲያልፍ ነው (አዎንታዊ ደረጃ ዋጋ) ወይንም ከ መጨረሻ የሚጎድለውን (አሉታዊ ደረጃ ዋጋ).

ይጠቀሙ የ መውጫ ከ አረፍተ ነገር መውጫ ዙር ገደብ የለውም: ይህ አረፍተ ነገር መሆን አለበት በ ለ...የሚቀጥለው ዙር መካከል: ይጠቀሙ የ ከሆነ...ከዛ አረፍተ ነገር ለ መሞከር የ መውጫ ሁኔታ እንደሚከተለው

ለ...

አረፍተ ነገሮች

ከሆነ ሁኔታው = እውነት ከዛ ከ መስሪያ መውጫ

አረፍተ ነገሮች

የሚቀጥለው

ማስታወሻ: በታቀፈ ውስጥ ለ...የሚቀጥለው ዙር: እርስዎ ከ ወጡ ከ ዙር ያለ ምንም ገደብ በ መውጫ ከ ከ አንድ ዙር ብቻ ይወጣል

ለምሳሌ

የሚቀጥለው ምሳሌ የሚጠቀመው ሁለት የታቀፈ ዙሮች ነው ለ መለየት የ ሀረገ መለያ በ 10 አካላቶች ( sማስገቢያ() ), ውስጥ በ መጀመሪያ የ ተሞሉ በ ተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ:


Sub ExampleSort
Dim sEntry(9) As String
Dim iCount As Integer
Dim iCount2 As Integer
Dim sTemp As String
    sEntry(0) = "Jerry"
    sEntry(1) = "Patty"
    sEntry(2) = "Kurt"
    sEntry(3) = "Thomas"
    sEntry(4) = "Michael"
    sEntry(5) = "David"
    sEntry(6) = "Cathy"
    sEntry(7) = "Susie"
    sEntry(8) = "Edward"
    sEntry(9) = "Christine"
    For iCount = 0 To 9
        For iCount2 = iCount + 1 To 9
            If sEntry(iCount) > sEntry(iCount2) Then
                sTemp = sEntry(iCount)
                sEntry(iCount) = sEntry(iCount2)
                sEntry(iCount2) = sTemp
            End If
        Next iCount2
    Next iCount
    For iCount = 0 To 9
        Print sEntry(iCount)
    Next iCount
End Sub

Please support us!