ከሆነ...ከዛ...ያለ በለዚያ አረፍተ ነገር
የ አንድ ወይንም ተጨማሪ አረፍተ ነገር ክፍል መግለጫ: እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉት የ ተሰጠው ሁኔታ እውነት ከሆነ
አገባብ:
ሁኔታው ከሆነ=እውነት ከዛ የ አረፍተ ነገር ክፍል [ያለ በለዚያ ከሆነ ሁኔታው=እውነት ከዛ] የ አረፍተ ነገር ክፍል [ያለ በለዚያ] የ አረፍተ ነገር ክፍል መጨረሻ ከሆነ
ከ ያለ በለዚያ ይልቅ እርስዎ መጻፍ ከቻሉ ያለ በለዚያ ከሆነ: ከ መጨረሻ ይልቅ እርስዎ መጻፍ ይችላሉ መጨረሻ ከሆነ
ደንቦች:
ይህ ከሆነ...ከዛ አረፍተ ነገር እንደ ተሰጠው ሁኔታ አይነት ፕሮግራም ይፈጽማል: ይህ LibreOffice Basic ያጋጥመዋል የ ከሆነ አረፍተ ነገር: ሁኔታው ይሞከራል: ሁኔታው እውነት ከሆነ: ሁሉም ተከታታይ አረፍተ ነገር እስከሚቀጥለው ድረስ ያለ በለዚያ ወይንም ያለ በለዚያ ከሆነ አረፍተ ነገር ይፈጸማል: ሁኔታው ሀሰት ከሆነ: እና ያለ በለዚያ ከሆነ አረፍተ ነገር ይከተላል LibreOffice Basic ይሞክሩ የሚቀጥለውን ሁኔታ እና የሚቀጥለውን ከሆነ ሁኔታ ይፈጽሙ ሁኔታው እውነት ከሆነ: ሀሰት ከሆነ: ፕሮግራሙ ይቀጥላል አንዱን በሚቀጥለው ያለ በለዚያ ከሆነ ወይንም ያለ በለዚያ አረፍተ ነገር: አረፍተ ነገር ይቀጥላልያለ በለዚያ ይፈጸማል ቀደም ብለው ያልተሞከሩ ሁኔታዎች እውነት ከሆኑ: ሁሉም ሁኔታዎች ከ ተመረመሩ በኋላ: እና ተመሳሳይ አረፍተ ነገር ይፈጸማል: ፕሮግራሙ ይቀጥላል በሚቀጥለው አረፍተ ነገር መጨረሻ ከሆነ.
እርስዎ መታቀፍ ይችላሉ በርካታ ከሆነ...ከዛ አረፍተ ነገሮች
ያለ በለዚያ እና ያለ በለዚያ ከሆነ አረፍተ ነገሮች አማራጭ ናቸው
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ መሄጃ ወደ እና መሄጃ ወደ ንዑስ ለ መዝለል ከ ከሆነ...ከዛ ክፍል: ነገር ግን ለ መዝለል አይደለም ወደ ከሆነ...ከዛ አካል ውስጥ
የሚቀጥለው ምሳሌ እርስዎን ማስገባት ያስችሎታል እቃዎች የሚበላሹበትን ቀን: እና ይወስናል የሚበላሽበት ቀን ማለፉን
ለምሳሌ:
Sub ExampleIfThenDate
Dim sDate As String
Dim sToday As String
sDate = InputBox("Enter the expiration date (MM.DD.YYYY)")
sDate = Right$(sDate, 4) + Mid$(sDate, 4, 2) + Left$(sDate, 2)
sToday = Date$
sToday = Right$(sToday, 4)+ Mid$(sToday, 4, 2) + Left$(sToday, 2)
If sDate < sToday Then
MsgBox "The expiration date has passed"
ElseIf sDate > sToday Then
MsgBox "The expiration date has not yet passed"
Else
MsgBox "The expiration date is today"
End If
End Sub