ታንጀንት ተግባር

የ ታንጀንት አንግል መወሰኛ: አንግል የሚወሰነው በ ራዲያንስ ነው

በ መጠቀም የ አንግል አልፋ: የ ታንጀንት ተግባር ያሰላል ተመጣጣኝ እርዝመት ለ ሳይድ ኦፖዚት ከ አንግሉ እስከ አድጀሰንት አንግል ድረስ በ ራይት-አንግል ትሪያንግል ውስጥ

ታንጀንት(አልፋ) = ሳይድ ኦፖዚት የ አንግል/ሳይድ አድጀሰንት የ አንግል

አገባብ:


የ ታንጀንት (ቁጥር)

ይመልሳል ዋጋ:

ድርብ

ደንቦች:

ቁጥር: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉት የ ታንጀት ለ (በ ራዲያንስ ውስጥ).

ዲግሪዎችን ወደ ራዲያንስ ለ መቀየር: ያባዙ በ ፓይ/180. ለ መቀየር ራዲያንስ ወደ ዲግሪዎች: ያባዙ በ 180/ፓይ

ዲግሪዎች=(ራዲያንት*180)/ፓይ

ራዲያንት=(ዲግሪዎች*ፓይ)/180

ፓይ በግምት 3.141593.

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


' In this example, the following entry is possible for a right-angled triangle:
' The side opposite the angle and the angle (in degrees) to calculate the length of the side adjacent to the angle:
Sub ExampleTangens
' Pi = 3.1415926 is a pre-defined variable
Dim d1 As Double
Dim dAlpha As Double
    d1 = InputBox("Enter the length of the side opposite the angle: ","opposite")
    dAlpha = InputBox("Enter the Alpha angle (in degrees): ","Alpha")
    Print "the length of the side adjacent the angle is"; (d1 / tan (dAlpha * Pi / 180))
End Sub

Please support us!