የ ሳይን ተግባር

የ አንግል ሳይን ይመልሳል: አንግል የሚገለጸው በ ራዲያንስ ነው: ውጤቱ የሚውለው በ -1 እና 1.

በ መጠቀም የ አንግል አልፋ: የ ሳይን ተግባር ይመልሳል ተመጣጣኝ እርዝመት ለ ኦፖዚት ሳይድ ከ አንግሉ እስከ ከ ሀይፖቱነስ እርዝመት ድረስ በ ራይት-አንግል ትሪያንግል ውስጥ

ሳይን(አልፋ) = ሳይድ ኦፖዚት ከ አንግል/ሀይፖቱነስ

አገባብ:


ሳይን (ቁጥር)

ይመልሳል ዋጋ:

ድርብ

ደንቦች:

ቁጥር: የ ቁጥር መግለጫ የሚወስን አንግል በ ራዲያንስ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉትን ሳይን ለ

ዲግሪዎችን ወደ ራዲያን ለ መቀየር: ዲግሪዎችን ያባዙ በ ፓይ/180. እና ራዲያንስ ለ መቀየር ወደ ዲግሪዎች: ያባዙ ራዲያንስ በ 180/ፓይ

ግራድ=(ራዲያንት*180)/ፓይ

ራዲያንት=(ግራድ*ፓይ)/180

ፓይ በግምት 3.141593.

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


' In this example, the following entry is possible for a right-angled triangle:
' The side opposite the angle and the angle (in degrees) to calculate the length of the hypotenuse:
Sub ExampleSine
' Pi = 3.1415926 is a predefined variable
Dim d1 As Double
Dim dAlpha As Double
    d1 = InputBox("Enter the length of the opposite side: ","Opposite Side")
    dAlpha = InputBox("Enter the angle Alpha (in degrees): ","Alpha")
    ማተሚያ "እርዝመት ለ ሀይፖቱነስ ነው"; (d1 / ሳይን (dአልፋ * ፓይ / 180))
End Sub

Please support us!