የ ኮሳይን ተግባር

የ አንግል ኮሳይን ማስሊያ: አንግል የሚገለጸው በ ራዲያንስ ነው: ውጤቱ የሚውለው በ -1 እና 1.

በ መጠቀም የ አንግል አልፋ: የ ኮሳይን-ተግባር ያሰላል መጠን ለ እርዝመት ለ ሳይድ አድጀሰንት ለ አንግል: ሲካፌል በ እርዝመት ለ ሀይፖተነስ በ ራይት-አንግል ትሪያንግል ውስጥ

ኮሳይን(አልፋ) = አድጀሰንት/ሀይፖቱኑስ

አገባብ:


ኮሳይን (ቁጥር)

ይመልሳል ዋጋ:

ድርብ

ደንቦች:

ቁጥር: የ ቁጥር መግለጫ የሚወስን አንግል በ ራዲያንስ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉትን ኮሳይን ለ

ዲግሪዎችን ወደ ራዲያን ለ መቀየር: ዲግሪዎችን ያባዙ በ ፓይ/180. ራዲያንስ ለ መቀየር ወደ ዲግሪዎች: ያባዙ ራዲያንስ በ 180/ፓይ

ዲግሪ=(ራዲያን*180)/ፓይ

ራዲያን=(ዲግሪ*ፓይ)/180

ይህ ፓይ ነው የ ተወሰነ የ ክብ መደበኛ ከ ተጠጋጋ ዋጋ ጋር 3.14159...

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


' The following example allows for a right-angled triangle the input of
' secant and angle (in degrees) and calculates the length of the hypotenuse:
Sub ExampleCosinus
' የተጠጋጋ ፓይ = 3.14159
Dim d1 As Double, dAngle As Double
    d1 = InputBox("Enter the length of the adjacent side: ","Adjacent")
    dAngle = InputBox("Enter the angle Alpha (in degrees): ","Alpha")
    ማተሚያ "እርዝመት ለ ሀይፖቱነስ ነው"; (d1 / ኮስ (dአንግል * ፓይ / 180))
End Sub

Please support us!