የ ትሪጎኖሜትሪክ ተግባሮች

የሚቀጥሉት የ ተደገፉ የ ትሪጎኖሜትሪክ ተግባሮች ናቸው በ LibreOffice Basic.

አርክ ታንጀንት ተግባር

የ ትሪጎኖሜትሪክ ተግባሮች የሚመልስ አርክ ታንጀንት ለ ቁጥር መግለጫ: የሚመልሰው ዋጋ መጠን ከ -ፓይ/2 እስከ +ፓይ/2.

የ ኮሳይን ተግባር

የ አንግል ኮሳይን ማስሊያ: አንግል የሚገለጸው በ ራዲያንስ ነው: ውጤቱ የሚውለው በ -1 እና 1.

የ ሳይን ተግባር

የ አንግል ሳይን ይመልሳል: አንግል የሚገለጸው በ ራዲያንስ ነው: ውጤቱ የሚውለው በ -1 እና 1.

ታንጀንት ተግባር

የ ታንጀንት አንግል መወሰኛ: አንግል የሚወሰነው በ ራዲያንስ ነው

Please support us!