የ ቁጥር ተግባር

የሚቀጥሉት የ ሂሳብ ተግባሮች ስሌቶችን ይፈጽማሉ: የ ሂሳብ እና የ ቡልያን አንቀሳቃሾች ተገልጸዋል በ ተለየ ክፍሎች ውስጥ: ተግባሮች ከ አንቀሳቃሾች የሚለዩት: ተግባሮች ክርክሮችን ያልፋሉ እና ውጤት ይመልሳሉ: አንቀሳቃሾች ውጤት የሚመልሱት በ መቀላቀል ነው ሁለት የ ሂሳብ መግለጫዎችን

የ ትሪጎኖሜትሪክ ተግባሮች

የሚቀጥሉት የ ተደገፉ የ ትሪጎኖሜትሪክ ተግባሮች ናቸው በ LibreOffice Basic.

ኤክስፖኔንሽያል እና ሎጋርዝሚክ ተግባሮች

LibreOffice Basic ይደግፋል የሚቀጥለውን ኤክስፖኔንሽያል እና ሎጋርዝሚክ ተግባሮች

ቁጥሮች በ ደፈናው ማመንጫ

የሚቀጥሉት አረፍተ ነገሮች እና ተግባሮች በደፈናው ቁጥሮች ያመነጫሉ

ስኴር ሩት ማስሊያ

ይህን ተግባር ይጠቀሙ የ ስኴር ሩት ለማስላት

Integers and Fractional

Functions to round values to integers, and to take the fractional part of a value.

ፍጹም ዋጋዎች

ይህ ተግባር ፍጹም ዋጋዎች ይመልሳል

የ መግለጫ ምልክት

ይህ ተግባር ይመልሳል የ አልጄብሪክ ምልክት ለ ቁጥር መግለጫ

ቁጥሮች መቀየሪያ

የሚቀጥሉት ተግባሮች ቁጥሮችን ይቀይራሉ ከ አንድ የ ቁጥር አቀራረብ ወደ ሌላ

Please support us!