በ ስህተት ጊዜ መሄጃ ወደ ... መቀጠያ አረፍተ ነገር

የ ስህተት-አያያዝ አሰራር ማስቻያ ስህተት ከ ተፈጠረ በኋላ: ወይንም የ ፕሮግራም መፈጸሚያ ይቀጥላል

አገባብ:


በ {[አካባቢ] ስህተት መሄጃ ወደ ምልክት ስም | መሄጃ 0 | የሚቀጥለውን ይቀጥሉ}

ደንቦች:

መሄጃ ወደ ምልክት ስም: ስህተት ከ ተፈጠረ ያስችላል የ ስህተት-መያዣ ሂደት የሚያስጀምር የ መስመር "ምልክት ስም".

ይቀጥላል የሚቀጥለውን: ስህተት ከ ተፈጠረ: ፕሮግራም መፈጸሚያ ይቀጥላል አረፍተ ነገር የሚከተል አረፍተ ነገር ስህተት በ ተፈጠረ ጊዜ

መሄጃ ወደ 0: የ ስህተት መያዣን ያሰናክላል በ አሁኑ አሰራር ውስጥ

አካባቢ: "በ ስህተት ውስጥ" አለም አቀፍ ነው በ ክፍል ውስጥ: እና ንቁ እንደሆነ ይቆያል እስከሚሰረዝ ድረስ በ ሌላ "በ ስህተት ውስጥ" አረፍተ ነገር: "በ አካባቢ ስህተት ውስጥ" ለ አሰራሩ አካባቢ ለሚጠራው: የ አካባቢ ስህተት አያያዝ በላዩ ላይ ደርቦ ይጽፋል ቀደም ብሎ በ ነበረ ማንኛውም አለም አቀፍ ማሰናጃ ውስጥ: የ አሰራሩ መጥሪያ በሚወጣ ጊዜ: የ አካባቢ ስህተት አያያዝ ራሱ በራሱ ይሰረዘል: እና ማንኛውም ቀደም ብሎ የ ነበረ አለም አቀፍ ማሰናጃ እንደ ነበር ይመለሳል

በ ስህተት ጊዜ የ መሄጃ ወደ አረፍተ ነገር የሚጠቅመው ስህተት ለ መከላከል ነው በ ማክሮስ ውስጥ

ለምሳሌ:


Sub ExampleReset
On Error GoTo ErrorHandler
Dim iNumber As Integer
Dim iCount As Integer
Dim sLine As String
Dim aFile As String
    aFile = "c:\data.txt"
    iNumber = Freefile
    Open aFile For Output As #iNumber
    Print #iNumber, "This is a line of text"
    Close #iNumber
    iNumber = Freefile
    Open aFile For Input As iNumber
    For iCount = 1 To 5
        Line Input #iNumber, sLine
        If sLine <>"" Then
            Rem
        End If
    Next iCount
    Close #iNumber
    Exit Sub
ErrorHandler:
    Reset
    MsgBox "All files will be closed",0,"Error"
End Sub

Please support us!