ምንም ደንብ ካላለፈ የ ስህተት ተግባር ይመልሳል የ ስህተት መልእክት በጣም የ ቅርብ ጊዜ ስህተት ፕሮግራም ሲፈጸም የ ተፈጠረውን:
1 የተለየ ሁኔታ ተፈጥሯል
2 የ አገባብ ስህተት
3 ይመልሳል ያለ ንዑስ መሄጃ
4 የ ተሳሳተ ማስገቢያ; እባክዎን እንደገና ይሞክሩ
5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ
6 መጠኑን አልፏል
7 በቂ ማስታወሻ የለም
8 ማዘጋጃ ቀደም ብሎ አቅጣጫ ይዟል
9 ማውጫው ከ ተገለጸው መጠን ውጪ ነው
10 ድርብ ትርጉም
11 በ ዜሮ ማካፈል
12 ተለዋዋጭ አልተገለጸም
13 የ ዳታ አይነት አለመስማማት
14 ዋጋ የሌለው ደንብ
18 ሂደቱ በተጠቃሚው ተቋርጧል
20 ያለ ስህተት መቀጠያ
28 በቂ የተከማቸ ማስታወሻ የለም
35 ንዑስ-አሰራር ወይንም የ ተግባር አሰራር አልተገለጸም
48 ስህተት በ መጫን ላይ የ DLL ፋይል
49 የተሳሳተ የ DLL ጥሪ ስምምነት
51 የ ውስጥ ስህተት
52 ዋጋ የሌለው የ ፋይል ስም ወይንም የ ፋይል ቁጥር
53 ፋይሉ አልተገኘም
54 የተሳሳተ የፋይል ዘዴ
55 ፋይሎች ተከፍተዋል
57 የ አካል I/O ስህተት
58 ፋይሉ ቀደም ሲል ነበር
59 የተሳሳተ የ መዝገብ እርዝመት
61 ዲስኩ ወይንም ሀርድ ድራይቩ ሙሉ ነው
62 የ ማንበቢያ ጊዜው አልፏል ለ EOF
63 የተሳሳተ የ መዝገብ ቁጥር
67 በጣም በርካታ ፋይሎች
68 አካሉ ዝግጁ አይደለም
70 ፍቃድ ተከልክሏል
71 ዲስኩ ዝግጁ አይደለም
73 አልተፈጸመም
74 እንደገና መሰየም በሌላ አካሎች ላይ አይቻልም
75 መንገድ/ፋትል ጋር የመድረስ ስህተት
76 መንገድ አልተገኘም
91 የ እቃዎች ተለዋዋጭ አልተደናዳም
93 ዋጋ የሌለው የሀረግ ድግግሞሽ
94 ዜሮን መጠቀም አይፈቀድም
250 DDE ስህተት
280 መልስ በ መጠበቅ ላይ ከ DDE ግንኙነት
281 ምንም የ DDE ጣቢያዎች አልተገኙም
282 ምንም መተግበሪያ አይመልስም ወደ DDE ግንኙነት ማስነሻ
283 በጣም በርካታ መተግበሪያዎች መልሰዋል ወደ DDE ግንኙነት ማስነሻ
284 የ DDE ጣቢያ ተቆልፏል
285 የ ውጪ መተግበሪያ መፈጸም አይችልም የ DDE ተግባር
286 ሰአቱ አልቋል በመጠበቅ ላይ እንዳለ ከ DDE ምላሽ
287 ተጠቃሚው መዝለያ ቁልፍ ተጭኗል የ DDE ተግባር በመሄድ ላይ እንዳለ
288 የውጪ መተግበሪያ በስራ ላይ ነው
289 DDE ተግባር ያለ ዳታ
290 ዳታው በተሳሳተ አቀራረብ ነው
291 የ ውጪ መተግበሪያ ተወግዷል
292 DDE ግንኙነት ተቋርጧል ወይንም ተቀይሯል
293 DDE ዘዴ ይጠይቃል ምንም የ ተከፈተ ጣቢያ የለውም
294 ዋጋ የሌለው የ DDE አገናኝ አቀራረብ
295 DDE መልእክቱ ጠፍቷል
296 አገናኝ መለጠፉ ቀደም ሲል ተፈጽሟል
297 የ አገናኝ ዘዴ ማሰናዳት አልተቻለም በ ዋጋ የሌለው አገናኝ አርእስት ምክንያት
298 DDE ይህን የ DDEML.DLL ፋይል ይፈልጋል
323 ክፍሉን መጫን አልተቻለምd; ዋጋ የሌለው አቀራረብ
341 ዋጋ የሌለው የ እቃ ማውጫ
366 እቃው ዝግጁ አይደለም
380 የተሳሳተ የባህሪ ዋጋ
382 ይህ ባህሪ ለንባብ-ብቻ ነው
394 ይህ ባህሪ ለ መጻፍ-ብቻ ነው
420 ዋጋ የሌለው የ እቃ ማመሳከሪያ
423 ባህሪው ወይንም ዘዴው አልተገኘም
424 ይህ እቃ ያስፈልጋል
425 ዋጋ የ ሌለው የ እቃ አጠቃቀም
430 OLE ራሱ በራሱ በዚህ እቃ የ ተደገፍ አይደለም
438 ይህ ባህሪ ወይንም ዘዴ የ ተደገፈ አይደለም
440 OLE ራሱ በራሱ ስህተት
445 ይህ ተግባር በተሰጠው እቃ አይደገፍም
446 የተሰየመው ክርክር በተሰጠው እቃ አይደገፍም
447 የ አሁኑ ቋንቋ ማሰናጃ ይህን የተሰጠውን እቃ አይደግፍም
448 የተሰየመው ክርክር አልተገኘም
449 ክርክር ምርጫ አይደለም
450 ዋጋ የ ሌለው የ ቁጥር ክርክሮች
451 እቃው ዝርዝሩ ውስጥ የለም
452 ዋጋ የሌለው የ መቁጠሪያ ቁጥር
453 የተወሰነው DLL ተግባር አልተገኘም
460 ዋጋ የሌለው የ ቁራጭ ሰሌዳ አቀራረብ
951 ያልተጠበቀ ምልክት:
952 የተጠበቀ:
953 የተጠበቀ ምልክት
954 የተጠበቀ ተለዋዋጭ
955 የተጠበቀ ምልክት
956 ዋጋውን መፈጸም አይቻልም
957 ተለዋዋጭ ቀደም ሲል ተገልጿል
958 ንዑስ-አሰራር ወይንም የ ተግባር አሰራር ቀደም ሲል ተገልጿል
959 ምልክት ቀደም ሲል ተገልጿል
960 ተለዋዋጭ አልተገኘም
961 ማዘጋጃ ወይንም አሰራሩ አልተገኘም
962 አሰራሩ አልተገኘም
963 ያልተገለጸ ምልክት
964 ያልታወቀ የ ዳታ አይነት
965 የተጠበቀ መውጫ
966 አረፍተ ነገር መከልከያው እንደ ተከፈተ ነው: ጎድሎታል
967 ቅንፉ አይመሳሰልም
968 ምልክት ቀደም ሲል በተለየ መንገድ ተገልጿል
969 ደንቦቹ አይስማሙም ከ አሰራሩ ጋር
970 ዋጋ የሌለው ባህሪ በ ቁጥር ውስጥ
971 ማዘጋጃ ቀደም ብሎ አቅጣጫ መያዝ አለበት
972 ያለበለዚያ/መጨረሻ ከሆነ ያለ ከሆነ
973 ይህ በ ሂደቱ ውስጥ አይፈቀድም
974 ይህ ከ ሂደቱ ውጪ አይፈቀድም
975 የ አቅጣጫ መወሰኛ አይስማማም
976 ያልታወቀ ምርጫ:
977 መደበኛ እንደገና ተገልጿል
978 ፕሮግራሙ በጣም ትልቅ ነው
979 ሐረጎች ወይንም ማዘጋጀት አይፈቀድም
1000 እቃ ይህ ባህሪ የለውም
1001 እቃው ይህ ዘዴ የለውም
1002 የሚፈለገው ክርክር አልተገኘም
1003 ዋጋ የ ሌለው የ ቁጥር ክርክሮች
1004 ስህተት ዘዴውን መፈጸም አልተቻለም
1005 ባህሪውን ማሰናዳት አልተቻለም
1006 ባህሪውን መወሰን አልተቻለም