የ አመት ተግባር

አመት ይመልሳል ከ ተከታታይ ቁጥር ውስጥ የ መነጨውን ከ ተከታታይ ቀን ወይንም የ ቀን ዋጋ ተግባር ውስጥ

አገባብ:


አመት (ቁጥር)

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንቦች:

ቁጥር: ኢንቲጀር መግለጫ ተከታታይ የ ቀን ቁጥር የያዘ የሚጠቀሙበት አመት ለማስሊያ

ይህ ተግባር ተቃራኒ ነው ለ ተከታታይ ቀን ተግባር: እና ይመልሳል አመት ለ ተከታታይ ቀን:


Print Year(DateSerial(1994, 12, 20))

ይመልሳል ዋጋ: 1994.

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleYear
    MsgBox "" & Year(Now) ,64,"Current year"
End Sub

Please support us!