የ ሳምንት ቀን ተግባር
ለ ስራ ቀን ተመሳሳይ ቁጥር ይመልሳል: በ ተከታታይ የ ቀን ቁጥር የ ተወከለውን እና የ መነጨውን በ ተከታታይ ቀን ወይንም የ ቀን ዋጋ ተግባር
አገባብ:
የ ስራ ቀን (ቁጥር)
ይመልሳል ዋጋ:
ኢንቲጀር
ደንቦች:
ቁጥር: ኢንቲጀር መግለጫ ተከታታይ የ ቀን ቁጥር የያዘ የሚጠቀሙበት ለማስሊያ የ ሳምንቱ ቀን ውስጥ (1-7).
የሚቀጥለው ምሳሌ የሚወስነው ቀን ነው በ ሳምንት ውስጥ የ ሳምንት ቀን ተግባር በ መጠቀም እርስዎ ቀን ሲያስገቡ
ለምሳሌ:
Sub ExampleWeekDay
Dim sDay As String
' ቀን በ ሳምንት ውስጥ ይመልስ እና ያሳያል
Select Case WeekDay( Now )
Case 1
sDay="እሑድ"
Case 2
sDay="ሰኞ"
Case 3
sDay="ማክሰኞ"
Case 4
sDay="ረቡዕ"
Case 5
sDay="ሐሙስ"
Case 6
sDay="አርብ"
Case 7
sDay="ቅዳሜ"
End Select
MsgBox "" + sDay,64,"Today Is"
End Sub