የ ቀን ተግባር
ይመልሳል ዋጋ ቀን የሚወክል በ ወር ውስጥ መሰረት በ ተከታታይ ቀን ቁጥር ውስጥ የ መነጨው በ ተከታታይ ቀን ወይንም የ ቀን ዋጋ ውስጥ
አገባብ:
ቀን (ቁጥር)
ይመልሳል ዋጋ:
ኢንቲጀር
ደንቦች:
ቁጥር: የ ቁጥር መግለጫ ተከታታይ ቀን ቁጥር የያዘ እርስዎ የሚወስኑት ቀን እና ወር ለ መለየት በ ወር ውስጥ
ይህ ተግባር በ መሰረቱ ተቃራኒ ነው ለ ተከታታይ ቀን ተግባር: እንደ ነበር መመለስ ቀን ከ ወሩ ውስጥ ከ ተከታታይ ቀን ቁጥር አመንጪ ውስጥ በ ተከታታይ ቀን ወይንም የ ቀን ዋጋ ተግባር: ለምሳሌ: መግለጫ
Print Day (DateSerial(1994, 12, 20))
ይመልሳል ዋጋ: 20.
ለምሳሌ:
Sub ExampleDay
ማተሚያ "ቀን " & ቀን(ተከታታይ ቀን(1994, 12, 20)) & " የ ወሩ"
End Sub