የ ቀን ዋጋ ተግባር
የ ቀን ዋጋ ይመልሳል ከ ቀን ሀረግ ውስጥ: የ ቀን ሀረግ ሙሉ ቀን ነው ከ ነጠላ የ ቁጥር ዋጋ ጋር: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ተከታታይ ቁጥር ለ መወሰን በ ሁለት ቀኖች መካከል
አገባብ:
የ ቀን ዋጋ [(ቀን)]
ይመልሳል ዋጋ:
ቀን
ደንቦች:
ቀን: የ ሀረግ መግለጫ ነው ቀን የያዘ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉትን: በ ተቃራኒ ከተከታታይ ቀን ተግባር የሚያልፍ አመት:ወሮች እና ቀኖች እንሰ የ ተለዩ የ ቁጥር ዋጋዎች: የ ቀን ዋጋ ተግባር የሚጠይቀው የ ቀን ሀረግ ነው: እንደ ሁኔታው እንደ ተገለጸው ዘዴ: ለ ቋንቋ ማሰናጃ (ይህን ይመልከቱ ) ወይንም ለ ISO ቀን አቀራረብ (ለጊዜው ይህ ብቻ የ ISO አቀራረብ ከ ጭረት ጋር: ለምሳሌ: "2012-12-31" ተቀባይነት አለው)
ለምሳሌ:
Sub ExampleDateValue
MsgBox DateValue("12/02/2011")
End Sub