ፋይል ነበር ተግባር

ፋይል ወይንም ዳይሬክቶሪ ዝግጁ እንደሆነ መወሰኛ ከ ዳታ መገናኛ ውስጥ

አገባብ:


ፋይሉ ነበረ(የ ፋይል ስም እንደ ሀረግ | የ ዳይሬክቶሪ ስም እንደ ሀረግ)

ይመልሳል ዋጋ:

ቡል

ደንቦች:

የ ፋይል ስም | የ ዳይሬክቶሪ ስም: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የያዘ ምንም የማያሻማ ፋይል መወሰኛ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ URL notation.

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleFileExists
    MsgBox FileExists("C:\autoexec.bat")
    MsgBox FileExists("file:///d|/bookmark.htm")
    MsgBox FileExists("file:///d|/Private")
End Sub

Please support us!