ከ ዲስክ ላይ ማጥፊያ አረፍተ ነገር

ፋይል ከ ዲስክ ውስጥ ማጥፊያ

አገባብ:


ፋይል መግደያ እንደ ሀረግ

ደንቦች:

ፋይል: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የያዘ ምንም የማያሻማ ፋይል መወሰኛ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ URL notation.

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

76 መንገድ አልተገኘም

ለምሳሌ:


Sub ExampleKill
    Kill "C:\datafile.dat" ' File must be created in advance
End Sub

Please support us!