የ ፋይል ቀን ሰአት ተግባር

ቀን እና ጊዜ የያዘውን ሀረግ ይመልሳል ፋይል የ ተፈጠረበትን ወይንም መጨረሻ የ ተሻሻለበትን

አገባብ:


የ ፋይል ቀን ጊዜ (ጽሁፍ እንደ ሀረግ)

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የያዘ ምንም የማያሻማ (ሁለ ገብ) ፋይል መወሰኛ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ URL notation.

ይህ ተግባር የሚወስነው ትክክለኛውን ጊዜ ነው ፋይሉ የ ተፈጠረበትን ወይንም መጨረሻ የ ተሻሻለበትን: እና ይመልሳል አቀራረብ በ "ወወ.ቀቀ.አአአአ ሰሰ.ደደ.ሰሰ".

እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ለሚጠቀሙበት ቋንቋ የ ቁጥር: የ ቀኖች እና የ ገንዘብ አቀራረብ መቆጣጠሪያ: በ LibreOffice Basic በ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች በ Basic ኮድ አቀራረብ ውስጥ: የ ዴሲማል ነጥብ () ሁልጊዜ የሚቅሙት ለ ቦታ ያዢ ነው: ለ ዴሲማል መለያያ በ እርስዎ ቋንቋ እንደ ተገለጸው በ ተመሳሳይ ባህሪ ይቀየራል:

ለ ቋንቋ ማሰናጃዎች ተመሳሳይ ይፈጸማል ለ ቀን: ሰአት: እና ለ ገንዘብ አቀራረብ: የ Basic format code ይተረጉም እና ያሳያል እርስዎ እንደ እንደ አሰናዱት ቋንቋ አይነት

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleFileDateTime
    MsgBox FileDateTime("C:\autoexec.bat")
End Sub

Please support us!