ፋይሎች አስተዳዳሪ
ተግባሮች እና አረፍተ ነገሮች ፋይሎችን ለማስተዳደር የሚገለጹት እዚህ ነው
የ ዳይሬክቶሪ ተግባር
የ ፋይል ስም: ዳይሬክቶሪ: ወይንም ሁሉንም ፋይሎች እና ዳይሬክቶሪዎች በ አካሉ ውስጥ ወይንም በ ዳይይሬክቶሪ ውስጥ ያሉ የ ተወሰነውን መፈለጊያ ደንብ የሚያሟሉ ይመልሳል
የ ፋይል መለያ ተግባር
የ መድረሻ ዘዴ ይመልሳል ወይንም የ ፋይል መድረሻ ቁጥር ለ ፋይል ለ ተከፈተ በ መክፈቻ አረፍተ ነገር: የ ፋይል መድረሻ ቁጥር ነፃ ነው ከ መስሪያ ስርአት (OSH = Operating System Handle).
GetPathSeparator Function
Returns the operating system-dependent directory separator used to specify file paths.