ማስገቢያ# አረፍተ ነገር

ከ ተከፈተ ተከታታይ ፋይል ውስጥ ዳታ ማንበቢያ

አገባብ:

ማስገቢያ #የ ፋይል ቁጥር እንደ ኢንቲጀር; ተለዋዋጭ1[, ተለዋዋጭ2[, ተለዋዋጭ3[,...]]]

ደንቦች:

የ ፋይል ቁጥር: እርስዎ ማንበብ የሚፈልጉትን ዳታ የያዘው የ ፋይል ቁጥር: ፋይሉ መከፈት አለበት በ መክፈቻ አረፍተ ነገር ቁልፍ ቃል ማስገቢያ በ መጠቀም

ተለዋዋጭ: የ ቁጥር ወይንም የ ሀረግ ተለዋዋጭ እርስዎ የ መደቡት ዋጋዎች የሚያነእው ከ ተከፈተ ፋይል ውስጥ ነው ወደ

ማስገቢያ# አረፍተ ነገር የሚያነበው የ ሂሳብ ዋጋዎችን ነው: ወይንም ሀረጎችን ከ ተከፈተ ፋይል ውስጥ እና ዳታ ይመድባል ወደ አንድ ወይንም ተጨማሪ ተለዋዋጮች: የ ሂሳብ ተለዋዋጮች የሚነበበው እስከ መጀመሪያው መመለሻ ድረስ ነው: (Asc=13), መስመር መመገቢያ (Asc=10), ክፍተት ወይንም ኮማ: የ ሀረግ ተለዋዋጭ የሚነበበው እስከ መጀመሪያው መመለሻ ድረስ ነው: (Asc=13), መስመር መመገቢያ (Asc=10), ወይንም ኮማ:

ዳታ እና የ ዳታ አይነቶች በ ተከፈተ ፋይል ውስጥ መታየት አለባቸው በ ተመሳሳይ ቅደም ተከተል እንደ ተለዋዋጭ እንደሚያልፈው በ "ተለዋዋጭ" ደንብ መሰረት: እርስዎ ከ መደቡ ምንም ያልሆነ- የ ሂሳብ ዋጋዎች ወደ ሂሳብ ዋጋዎች "ተለዋዋጭ" ዋጋ ይመደባል "0".

መዝገቦች በ ኮማ የ ተለያዩ መመደብ አይቻልም ወደ ተለዋዋጭ ሀረግ: የ ጥቅስ ምልክቶች (") እንዲሁም በ ፋይል ውስጥ ይተዋሉ: እርስዎ እነዚህን ባህሪዎች ማንበብ ከ ፈለጉ ከ ፋይል ውስጥ: ይጠቀሙ የ መስመር ማስገቢያ# አረፍተ ነገር ለ ማንበብ ንጹህ የ ጽሁፍ ፋይሎች (ሊታተሙ የሚችሉ ባህሪዎችን የያዙ ፋይሎች) መስመር በ መስመር

የ ዳታ አካሉን በሚያነብ ጊዜ ፋይሉ መጨረሻ ላይ ከ ደረሰ: ስህተት ይፈጠራል እና ሂደቱ ይቋረጣል

ለምሳሌ:


Sub ExampleWorkWithAFile
Dim iCount As Integer
Dim sName As String
Dim sValue As Integer
Dim sFileName As String
 
sFileName = "c:\data.txt"
iCount = Freefile
 
' ዳታ መጻፊያ ( በኋላ ያነባል በ ማስገቢያ ) ወደ ፋይል ውስጥ
Open sFileName For Output As iCount
sName = "Hamburg"
sValue = 200
Write #iCount, sName, sValue
sName = "New York"
sValue = 300
Write #iCount, sName, sValue
sName = "Miami"
sValue = 459
Write #iCount, sName, sValue
Close #iCount
 
iCount = Freefile
' የ ዳታ ፋይል ማንበቢያ ማስገቢያ በ መጠቀም
Open sFileName For Input As iCount
Input #iCount; sName, sValue
MsgBox sName & " " & sValue
Input #iCount; sName, sValue
MsgBox sName & " " & sValue
Input #iCount; sName, sValue
MsgBox sName & " " & sValue
Close #iCount
End Sub

Please support us!