ነፃ ፋይል ተግባር

የሚቀጥለውን ዝግጁ የ ፋይል ቁጥር ይመልሳል ፋይል ለ መክፈት: ይህን ተግባር ይጠቀሙ ፋይል ለ መክፈት የ ፋይል ቁጥር በ መጠቀም: አሁን የ ተከፈተው ፋይል ያልተጠቀመበትን

አገባብ:


FreeFile

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንቦች:

ይህን ፋይል መጠቀም የሚቻለው ከ ተከፈተ አረፍተ ነገር ፊት ለ ፊት ነው: ነፃ ፋይል የሚመልሰው የሚቀጥለውን ዝግጁ የ ፋይል ቁጥር ነው: ነገር ግን አያስቀምጥም

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

67 በጣም በርካታ ፋይሎች

ለምሳሌ:


Sub ExampleWorkWithAFile
Dim iNumber As Integer
Dim sLine As String
Dim aFile As String
Dim sMsg As String
    aFile = "c:\data.txt"
    sMsg = ""
    iNumber = Freefile
    Open aFile For Output As #iNumber
    Print #iNumber, "First line of text"
    Print #iNumber, "Another line of text"
    Close #iNumber
    iNumber = Freefile
    Open aFile For Input As #iNumber
    While Not eof(#iNumber)
        Line Input #iNumber, sLine
        If sLine <>"" Then
            sMsg = sMsg & sLine & chr(13)
        End If
    Wend
    Close #iNumber
    MsgBox sMsg
End Sub

Please support us!