ፋይሎች መክፈቻ እና መዝጊያ

አረፍተ ነገር መዝጊያ

የ ተወሰነውን ፋይል መዝጊያ ተከፍቶ የ ነበረውን በ መክፈቻ አረፍተ ነገር

ነፃ ፋይል ተግባር

የሚቀጥለውን ዝግጁ የ ፋይል ቁጥር ይመልሳል ፋይል ለ መክፈት: ይህን ተግባር ይጠቀሙ ፋይል ለ መክፈት የ ፋይል ቁጥር በ መጠቀም: አሁን የ ተከፈተው ፋይል ያልተጠቀመበትን

አረፍተ ነገር መክፈቻ

መክፈቻ የ ዳታ ጣቢያ

አረፍተ ነገር እንደ ነበር መመለሻ

ሁሉንም የ ተከፈቱ ፋይሎች መዝጊያ እና ይዞታዎችን መጻፊያ: ሁሉንም ፋይሎች ወደ ሀርድ ዲስክ

Please support us!