የ ማስገቢያ ሳጥን ተግባር
ወዲያውኑ ንግግር ማሳያ ተጠቃሚው ጽሁፍ የሚያስገባበት: ማስገቢያ ለ ተለዋዋጭ ይመደባል
የ ማስገቢያ ሳጥን አረፍተ ነገር ዝግጁ ዘዴ ነው ጽሁፍ በ ንግግር ውስጥ ለማስገባት: ያረጋግጡ ማስገቢያውን በ መጫን እሺ ወይንም መመለሻውን: ይህ ማስገቢያ ይመልሳል እንደ ተግባር ዋጋ: እርስዎ ንግግሩን ከዘጉ በ መሰረዣ ማስገቢያ ሳጥን ይመልሳል የ ዜሮ-እርዝመት ሀረግ ("").
አገባብ:
InputBox (Msg As String[, Title As String[, Default As String[, x_pos As Integer, y_pos As Integer]]]])
ይመልሳል ዋጋ:
ሐረግ
ደንብ:
መልእክት: የ ሀረግ መግለጫ የሚያሳየው እንደ መልእክት ነው በ ንግግር ሳጥን ውስጥ
አርእስት: የ ሀረግ መግለጫ የሚያሳየው በ አርእስት መደርደሪያ ላይ በ ንግግር ሳጥን ውስጥ
ነባር: ሀረግ መግለጫ ለማሳየት የ ጽሁፍ ሳጥን እንደ ነባር ሌላ ማስገቢያ ካልተሰጠ
የ x_ቦታ : ኢንቲጀር መግለጫ የ ንግግር የ አግድም ቦታ የሚወስነው: ቦታው ፍጹም መገናኛ ነው: እና ወደ መስኮቱ አያመሳክርም ወደ ቢሮ መተግበሪያ
የ y_ቦታ: ኢንቲጀር መግለጫ የ ንግግር በ ቁመት ቦታ የሚወስነው: ቦታው ፍጹም ነው: እና ወደ መስኮቱ አያመሳክርም ወደ ቢሮ መተግበሪያ
የ x_ቦታ እና y_ቦታ የማይታይ ከሆነ: ንግግር መሀከል ላይ ይሆናል በ መመልከቻው ላይ: ቦታው የ ተወሰነው በ በ ኢንች አንድ ሀያኛ ነው
ለምሳሌ:
Sub ExampleInputBox
Dim sText As String
sText = InputBox ("Please enter a phrase:","Dear User")
MsgBox ( sText , 64, "Confirmation of phrase")
End Sub