የ መልእክት ሳጥን ንግግር

መልእክቱን የያዘውን የንግግር ሳጥን ማሳያ

አገባብ:


የ መልእክት ሳጥን ጽሁፍ እንደ ሀረግ [,ይጻፉ እንደ ኢንቲጀር [,የ ንግግር አርእስት እንደ ሀረግ]] (እንደ አረፍተ ነገር) ወይንም የ መልእክት ሳጥን (ጽሁፍ እንደ ሀረግ [,ይጻፉ እንደ ኢንቲጀር [,የ ንግግር አርእስት እንደ ሀረግ]]) (እንደ ተግባር)

ደንብ:

ጽሁፍ: የ ሀረግ መግለጫ የሚታየው እንደ መልእክት ነው በ ንግግር ሳጥ ውስጥ: የ መስመር መጨረሻ ማስገባት ይቻላል በ Chr$(13).

የ ንግግር አርእስት: የ ሀረግ መግለጫ የሚታየው በ አርእስት መደርደሪያ ንግግር ላይ ነው: የማይታይ ከሆነ: የ አርእስት መደርደሪያ ስም ያሳያል እያንዳንዱን መተግበሪያ

ይጻፉ: ማንኛውንም የ ኢንቲጀር መግለጫ የ ንግግር አይነት የሚገልጽ: እንዲሁም የ ቁጥር እና አይነት ቁልፎች ለ ማሳየት: እና የ ምልክት አይነት: አይነት የሚወክለው ጥምረት የ ቢት ድግግሞሽ ነው: እንዲሁም የ አካላቶች ጥምረት ማግኘት ይቻላል በ መጨመር ተገቢውን ዋጋዎች

የ ተሰየመ መደበኛ

የ ኢንቲጀር ዋጋ

መግለጫ

MB_OK

0

እሺ ቁልፍ ብቻ ማሳያ

MB_OKCANCEL

1

እሺ እና መሰረዣ ቁልፎች ማሳያ

MB_ABORTRETRYCANCEL

2

ማቋረጫ: እንደገና መሞከሪያ: እና መተው ቁልፎች ማሳያ

MB_YESNOCANCEL

3

አዎ: አይ እና መሰረዣ ቁልፎች ማሳያ

MB_YESNO

4

አዎ እና አይ ቁልፎች ማሳያ

MB_RETRYCANCEL

5

እንደገና መሞከሪያ እና መሰረዣ ቁልፎች ማሳያ

MB_ICONSTOP

16

የ ማስቆሚያ ምልክት ወደ ንግግር መጨመሪያ

MB_ICONQUESTION

32

የ ጥያቄ ምልክት ወደ ንግግር መጨመሪያ

MB_ICONEXCLAMATION

48

የ ቃለ አጋኖ ምልክት ወደ ንግግር መጨመሪያ

MB_ICONINFORMATION

64

የ መረጃ ምልክት ወደ ንግግር መጨመሪያ

128

የ መጀመሪያ ቁልፍ በ ንግግር ውስጥ እንደ ነባር ቁልፍ

MB_DEFBUTTON2

256

የ ሁለተኛ ቁልፍ በ ንግግር ውስጥ እንደ ነባር ቁልፍ

MB_DEFBUTTON3

512

የ ሶስተኛ ቁልፍ በ ንግግር ውስጥ እንደ ነባር ቁልፍ


የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleMsgBox
 Const sText1 = "An unexpected error occurred."
 Const sText2 = "The program execution will continue, however."
 Const sText3 = "Error"
 MsgBox(sText1 + Chr(13) + sText2,16,sText3)
 MsgBox(sText1 + Chr(13) + sText2, MB_ICONSTOP, sText3)
End Sub

Please support us!