የ መጨረሻ ነጥቦች አስተዳዳሪ
ለ መጨረሻ ነጥቦች ምርጫ መወሰኛ
መጨረሻ ነጥቦች
የ መስመር ቁጥር ያስገቡ ለ መጨረሻ ነጥብ እና ከዛ ይጫኑ አዲስ.
ንቁ
የ አሁኑን መጨረሻ ነጥብ ማስነሻ ወይንም ማቦዘኛ
ቆጠራውን ማለፊያ
ይወስኑ የሚፈጸመውን የ ዙሮች ቁጥር ከ መጨረሻ ነጥብ በፊት የሚፈጸመውን
አዲስ
የ መጨረሻ ነጥብ መፍጠሪያ በ ተወሰነው የ መስመር ቁጥር ላይ
ማጥፊያ
የ ተመረጠውን የ መጨረሻ ነጥብ ማጥፊያ