መስኮት መመልከቻ
የ መስኮት መመልከቻ እርስዎን የሚያስችለው ተለዋዋጭ ዋጋዎችን መመልከት ነው ፕቶግራም በሚፈጽም ጊዜ: እርስዎ ይግለጹ ተለዋዋጭ በ መስኮት መመልከቻ ውስጥ: ይጫኑ በ መመልከቻ ማስቻያ ተለዋዋጭ ለ መጨመር በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ እና ዋጋዎች ለማሳየት
መመልከቻ
የ ተለዋዋጭ ስም ያስገቡ ውጋውን መቆጣጠር የሚፈልጉትን
መመልከቻ ማስወገጃ
የ ተመረጠውን ተለዋዋጭ ከ ዝርዝር የ ተለዋዋጭ መመልከቻ ውስጥ ማስወገጃ
መመልከቻ ማስወገጃ
የ ተለዋዋጭ ዋጋ መመልከቻ ማረሚያ
እርስዎ የሚከታተሉትን ተለዋዋጭ ዝርዝር ማሳያ: ይጫኑ ሁለት ጊዜ ከ ትንሽ እረፍት በኋላ በ ማስገቢያ ውስጥ ዋጋ ለማረም አዲሱ ዋጋ ይወሰዳል እንደ ተለዋዋጭ ዋጋ ለ ፕሮግራም