የ ጽሁፍ እቃ መደርደሪያ

ለ ጽሁፍ አቀራረብ ትእዛዞችን ይዟል በ መሳያ እቃ ውስጥ የተካተተ ጽሁፍ እቃ መደርደሪያ ላይ ይታያል ሁለት-ጊዜ ሲጫኑ በ መሳያ እቃ ውስጥ

የ ፊደሉ ስም

የ ፊደል ስም ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ወይንም የ ፊደል ስም በቀጥታ ማስገባት ያስችሎታ

እርስዎ በርካታ ፊደሎች ማስገብት ይችላሉ: የ ተለያዩ በ ሴሚኮለን: LibreOffice እያንዳንዱን የ ተሰየመ ተተኪ ፊደል ይጠቀማል ቀደም ያለው ፊደል ዝግጁ ካልሆነ

ምልክት

የ ፊደሉ ስም

የ ፊደል መጠን

የ ፊደል መጠኖች ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ወይንም የ ፊደል መጠን በቀጥታ ማስገባት ያስችሎታ

ማድመቂያ

የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማድመቂያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ይደምቃል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ ደምቆ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል

ምልክት

ማድመቂያ

ማዝመሚያ

የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማዝመሚያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ያዘማል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ የ ዘመመ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል

ምልክት

ማዝመሚያ

ከ ስሩ ማስመሪያ

የ ተመረጠውን ጽሁፍ ከ ስሩ ማስመሪያ ወይንም ከ ስሩ የተሰመረበትን ማስወገጃ

ምልክት

ከ ስሩ ማስመሪያ

በ ትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ

የተመረጠውን ጽሁፍ ፊደል መጠን ማሳነሻ እና ጽሁፉን ከ መሰረታዊ መስመር በላይ ከፍ ያደርገዋል

ምልክት

በ ትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ

በ ትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ

የተመረጠውን ጽሁፍ ፊደል መጠን ማሳነሻ እና ጽሁፉን ከ መሰረታዊ መስመር በታች ዝቅ ያደርገዋል

ምልክት

በ ትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ

በ ግራ

ማሰለፊያ የ ተመረጠውን አንቀጽ(ጾች) ወደ ግራ ገጽ መስመር

ምልክት

በ ግራ ማሰለፊያ

መሀከል

መሀከል ማድረጊያ የ ተመረጠውን አንቀጽ(ጾች) በ ገጹ ላይ

ምልክት

በ ቀኝ

ማሰለፊያ የ ተመረጠውን አንቀጽ(ጾች) ወደ ቀኝ ገጽ መስመር

ምልክት

በ ቀኝ ማሰለፊያ

እኩል ማካፈያ

ማሰለፊያ የ ተመረጡትን አንቀጽ(ጾች) ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የ ገጽ መስመሮች: እርስዎ ከ ፈለጉ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ማሰለፊያ ምርጫዎች ለ መጨረሻው መስመር በ አንቀጽ ውስጥ በ መምረጥ አቀራረብ - አንቀጽ - ማሰለፊያ :

ምልክት

እኩል ማካፈያ

የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

ጽሁፍ ከ ግራ ወደ ቀኝ ማስኬጃ

የ ጽሁፍ የ አግድም አቅጣጫ መወሰኛ

ምልክት

ጽሁፍ ከ ግራ ወደ ቀኝ ማስኬጃ

ጽሁፍ ከ ላይ ወደ ታች ማስኬጃ

የ ጽሁፍ በ ቁመት አቅጣጫ መወሰኛ

ምልክት

የ ጽሁፍ አቅጣጫ ከ ላይ ወደ ታች

ሁሉንም መምረጫ

የ አሁኑን ፋይል ጠቅላላ ይዞታ ክፈፍ: ወይንም የ ጽሁፍ እቃ መምረጫ

ምልክት

ሁሉንም መምረጫ

ባህሪ

ለተመረጡት ባህሪዎች የ ፊደል አቀራረብ እና ፊደሎች መቀየሪያ.

ምልክት

ባህሪ

አንቀጽ

እዚህ ማስረጊያ: ክፍተት: ማሰለፊያ እና የ መስመር ክፍተት አሁን ለ ተመረጠው አንቀጽ መግለጽ ይችላሉ

ምልክት

አንቀጽ