የ ክፈፍ መደርደሪያ

ክፈፍን ሲመርጡ: የ ክፈፍ መደርደሪያ ይዞ ይቀርባል በጣም አስፈላጊ ተግባሮችን ለ ክፈፍ አቀራረብ እና አቀማመጥ

የ አንቀጽ ዘዴ ማሰናጃ

ለ አሁኑ አንቀጽ ዘዴ መመደቢያ: ለ ተመረጠው አንቀጽ ወይንም ለ ተመረጠው እቃ ዘዴ መመደቢያ

የ አንቀጽ ዘዴ ማሰናጃ

የ አንቀጽ ዘዴ ማሰናጃ

መጠቅለያው ጠፍቷል

እቃውን በ ተለየ መስመር ላይ ያደርጋል በ ሰነድ ውስጥ: ጽሁፉ በ ሰነዱ ውስጥ ከ እቃው ከ ላይ እና ከ ታች በኩል ይታያል: ነገር ግን ከ እቃው ጎን በኩል አይደለምእንዲሁም ይህን ማሰናጃ መምረጥ ይችላሉ የ መጠቅለያ tab ገጽ

ምልክት

መጠቅለያ ማጥፊያ

መጠቅለያው በርቷል

ጽሁፍ መጠቅለያ ከ እቃው በ አራቱም ጎን የ ድንበር ክፈፍ በኩልይህ ምልክት የሚወክለው የ ገጽ መጠቅለያ ምርጫዎችን በ መጠቅለያ tab ገጽ ውስጥ

ምልክት

መጠቅለያ ማብሪያ

ጠቅላላ መጠቅለያ

እቃውን ከ ጽሁፉ ፊት ለፊት ማድረጊያእንዲሁም ይህን የ መግለጫ ማሰናጃ መምረጥ ይችላሉ የ መጠቅለያ tab ገጽ

ምልክት

በሙሉ መጠቅለያ

በ ግራ ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች የ ላይ ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል ከ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል

ምልክት

በ ግራ

በ አግድም መሀከል

የ ተመረጡትን እቃዎች በ አግድም መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ አግድም መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ

ምልክት

መሀከል

በ ቀኝ ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቀኝ ጠርዝ በኩል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው የ ቀኝ ጠርዝ በ ቀኝ ጠርዝ በኩል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል

ምልክት

በ ቀኝ

ከ ላይ ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው ጠርዝ በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል

ምልክት

ከ ላይ

በ ቁመት መሀከል ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ ቁመት መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ

ምልክት

መሀከል

ከ ታች ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች የ ላይ ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል

ምልክት

ከ ታች

ድንበሮች

ይጫኑ የ ድንበሮች ምልክት ለ መክፈት የ ድንበሮች እቃ መደርደሪያ: የ ወረቀቱን ቦታ ወይንም የ እቃውን ድንበሮች የሚያሻሽሉበት

ምልክት

ድንበሮች

የ መስመር ዘዴ

ይጫኑ ይህን ምልክት ለ መክፈት የ መስመር ዘዴ የ ድንበር መስመር ዘዴ እርስዎ የሚያሻሽሉበት

ምልክት

የ መስመር ዘዴ

የ ድንበር ቀለም

ይጫኑ የ መስመር ቀለም (ለ ድንበር) ምልክት ለ መክፈት የ ድንበር ቀለም እቃ መደርደሪያ: የ እቃውን የ ድንበር ቀለም መቀየር ያስችሎታል

ምልክት

የ መስመር ቀለም (የድንበሩ)

የ መደብ ቀለም

ይጫኑ ለ መክፈት እቃ መደርደሪያ እርስዎ የ መደብ ቀለም ለ አሁኑ አንቀጽ የሚመርጡበት: ቀለሙ ይፈጸማል ወደ መደብ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ወይንም ለ ተመረጡት አንቀጾች

ምልክት

የ መደብ ቀለም

የ ክፈፍ ባህሪዎች

እርስዎ አንድ ወይንም ተጨማሪ አምዶች ለ ጽሁፍ እና እቃዎች ማስገቢያ ክፈፍ እቅድ ለ መፍጠር የሚጠቀሙበት

ምልክት

የ ክፈፍ ባህሪዎች

ወደ ፊት ማምጫ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ላይ አንድ ደረጃ ማንቀሳቀሻ: ስለዚህ ከ ላይ መደርደሪያው ላይ ከ እቃዎች ፊት ለ ፊት ይሆናል

ምልክት

ወደ ፊት ማምጫ

ወደ ኋላ መላኪያ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ታች አንድ ደረጃ ማንቀሳቀሻ: ስለዚህ ከ ታች መደርደሪያው ላይ ከ እቃዎች በስተ ጀርባ ይሆናል

ምልክት

ወደ ኋላ መላኪያ

መጨረሻውን መቀየሪያ

በ ማስቆሚያ ምርጫ መካከል መቀያየር ያስችሎታል:

ምልክት

ማስቆሚያ መቀየሪያ

አገናኝ

የተመረጠውን ክፈፍ ወደ ሚቀጥለው ክፈፍ አገናኝ ጽሁፉ ራሱ በራሱ ይፈሳል ከአንዱ ክፈፍ ወደ ሌላው ክፈፍ

ምልክት

ክፈፎችን አገናኝ

ክፈፎችን አታገናኝ

አገናኞችን በሁለት ክፈፎች መሀከል መስበሪያ መስበር ይችላሉ የተስፋፋውን አገናኝ ከተመረጠው ክፈፍ ወደ ኢላማው ክፈፍ

ምልክት

ክፈፎችን አታገናኝ