ማስመሪያዎች

ማስመሪያ የሚያሳየው የ ገጹን ስፋት እና እርዘመት ነው: እና የ ማስረጊያ ቦታዎችን: ማስረጊያዎችን: ድንበሮችን እና አምዶችን ነው: እነዚህን በሙሉ በ ማስመሪያ ላይ አይጥን በመጠቀም ማሻሻል ይችላሉ

ሁለት-ጊዜ በመጫን በ ማስመሪያው ላይ መክፈት ይችላሉ የ አንቀጽ ንግግር እና መፈጸሚያ በቀጥታ አንቀጽ አቀራረብ ለ አሁኑ አንቀጽ ወይንም ለሁሉም ለተመረጡት አንቀጾች

ማስቆሚያ ማሰናጃ

በ ማስመሪያ ላይ: ለ አሁኑ አንቀጽ ማስረጊያ ያሰናዱ: ወይንም ለ ሁሉም ለ ተመረጡት አንቀጾች: የ አይጥ መጠቆሚያ በ መጠቀም

ማስረጊያ: መስመሮች እና አምዶች ማሰናጃ

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ማስረጊያ እና መስመሮች ለ አሁኑ አንቀጽ: ወይንም ለ ሁሉም አንቀጾች: የ አይጥ መጠቆሚያው በ መጠቀም