የ ማተሚያ ቅድመ እይታ

ማተሚያ ቅድመ እይታ መደርደሪያ የሚታየው የ አሁኑን ገጽ በ ገጽ ቅድመ እይታ ዘዴ ሲመለከቱ ነው

ቀደም ያለው ገጽ

በ ሰነዱ ውስጥ ቀደም ወደ ያለፈው ገጽ ማንቀሳቀሻ ይህ ተግባር ንቁ የሚሆነው እርስዎ ሲመርጡ ነው የ ሕትመት ቅድመ እይታ ተግባር ከ ፋይል ዝርዝር ውስጥ:

ምልክት

ቀደም ያለው ገጽ

የሚቀጥለው ገጽ

በ ሰነዱ ውስጥ ወደሚቀጥለው ገጽ ማንቀሳቀሻ ይህ ተግባር ንቁ የሚሆነው እርስዎ ሲመርጡ ነው የ ሕትመት ቅድመ እይታ ተግባር ከ ፋይል ዝርዝር ውስጥ ነው:

ምልክት

የሚቀጥለው ገጽ

በ ሰነዱ ውስጥ ወደ መጀመሪያው ገጽ ማንቀሳቀሻ ይህ ተግባር ንቁ የሚሆነው እርስዎ ሲመርጡ ነው የ ሕትመት ቅድመ እይታ ተግባር ከ ፋይል ዝርዝር ውስጥ ነው:

ምልክት

በ ሰነዱ ውስጥ ወደ መጨረሻው ገጽ ማንቀሳቀሻ ይህ ተግባር ንቁ የሚሆነው እርስዎ ሲመርጡ ነው የ ሕትመት ቅድመ እይታ ተግባር ከ ፋይል ዝርዝር ውስጥ ነው:

ምልክት

ቅድመ እይታ በ ሁለት ገጾች

በ ቅድመ እይታ ሁለት ገጾች መስኮት ማሳያ ጎዶሎ ቁጥሮች ሁል ጊዜ የሚታዩት በ ቀኝ በኩል ነው ሙሉ ቁጥሮች በ ግራ በኩል ነው

ምልክት

ቅድመ እይታ በ ሁለት ገጾች

በ መመልከቻው ላይ የሚታየውን የ ገጽ ቁጥር መወሰኛ: ይጫኑ ቀስቱን ከ ምልክት አጠገብ ያለውን ለ መክፈት መጋጠሚያውን ለ መምረጥ የ ገጾች ቁጥር የሚታየውን እንደ ረድፎች እና አምዶች በ ቅድመ እይታ ውስጥ

ምልክት

ቅድመ እይታ በ በርካታ ገጾች

የ መጽሀፍ ቅድመ እይታ

ይምረጡ በ ገጽ ቅድመ እይታ ጊዜ የመጀመሪያውን ገጽ በ ቀኝ በኩል ለማሳየት ካልተመረጠ በ ገጽ ቅድመ እይታ ጊዜ የ መጀመሪያው ገጽ የሚታየው በ ግራ በኩል ነው

የ መጽሀፍ ቅድመ እይታ ምልክት

የ መጽሀፍ ቅድመ እይታ

በቅርብ ማሳያ

በቅርብ ማሳያ ሰነዱን በጣም አቅርቦ ለማየት

በርቀት ማሳያ

በርቀት ማሳያ ሰነዱን መጠኑን ቀንሶ በርቀት ለማየት

ቅድመ እይታ ማሳያ

የ ሕትመት ቅድመ እይታ ገጽ ማሳያ መጠን መወሰኛ

በ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ

ማሳያ ወይንም መደበቂያ የ እቃ መደርደሪያ ወይንም ዝርዝር በ መጻፊያ ወይንም ሰንጠረዥ ውስጥ: ከ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ ለመውጣት ይጫኑ የ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ ቁልፍ ወይንም ይጫኑ መዝለያ ቁልፍ

ምልክት

በ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ (በ ማተሚያ ቅድመ እይታ)