የ ሁኔታዎች መደርደሪያ
የ ሁኔታዎች መደርደሪያ የ ያዘው መረጃ ስለ አሁኑ ሰነድ ነው እና የተለያዩ ቁልፎች የተለየ ተግባሮች መፈጸም ያስችላሉ
ቋንቋ
ለተመረጠው ጽሁፍ ቋንቋ ማሳያ
ይጫኑ ዝርዝሩን ለመክፈት ሌላ ቋንቋ ለመምረጥ እንዲችሉ ለተመረጠው ጽሁፍ ወይንም ለ አሁኑ አንቀጽ
ይምረጡ ምንም ጽሁፉን ከ ፊደል ማረሚያ እና ጭረት ለመተው
ይምረጡ እንደ ነበር መመለሻ ወደ ነባር ቋንቋ እንደ ነበር መመለሻን-ለመፈጸም ወደ ነባር ቋንቋ ወይንም ለተመረጠው አንቀጽ
ይምረጡ ተጨማሪ የ በርካታ ተጨማሪዎች ምርጫ ለመክፈት
ዲጂታል ፊርማ
ይህን ይመልከቱ የ ዲጂታል ፊርማዎች
ማሳያ & እቅድ መመልከቻ
ሶስት መቆጣጠሪያዎች በ መጻፊያ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ የ ማሳያ እና እቅድ መመልከቻ በ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ መቀያየር ያስችሎታል
የ መመልክከቻ እቅድ ምልክቶች ማሳያ ከ ግራ ወደ ቀኝ: በ ነጠላ አምድ ዘዴ: ገጽ ጎን ለ ጎን መመልከቻ ዘዴ: በ መጽሀፍ ዘዴ በ ሁለት ገጾች እንደ ተከፈተ መጽሀፍ
ይጎትቱ ተንሸራታች ማሳያውን ወደ ግራ በኩል ተጨማሪ ገጽ ለማየት፡ ይጎትቱ ወደ ቀኝ አንድ ገጽ ለማየት