ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መደርደሪያ

ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መደርደሪያ የያዛቸው ተግባሮች ቁጥር የተሰጣቸውን አንቀጾች ለማሻሻል ነው: የ አንቀጹን ቅደም ተከተል መቀየር ያስችላል እና የ ተለያዩ የ አንቀጽ ደረጃዎችን ለመግለጽ ያስችላል

ቁጥር መስጫው ጠፍቷል

በአሁኑ አንቀጽ ወይንም በተመረጡት አንቀጾች ውስጥ የቁጥር መስጫ ወይንም ነጥቦችን ማጥፊያ

ምልክት

ቁጥር መስጫው ጠፍቷል

የ ተመረጠውን አንቀጽ ወደ ላይ አንድ ደረጃ በ ቁጥር መስጫ ወይንም ነጥቦች ቅደም ተከተል መሰረት ያደርገዋል

ምልክት

የ ተመረጠውን አንቀጽ ወደ ታች አንድ ደረጃ በ ቁጥር መስጫ ወይንም ነጥቦች ቅደም ተከተል መሰረት ያደርገዋል

ምልክት

አንድ ደረጃ ወደ ላይ በ ንዑስ ነጥብ ከፍ ማድረጊያ

አንቀጹን መቀየሪያ በ ንዑስ ነጥቦች ወደ ላይ በ ቁጥር አንድ ደረጃ ይህ የሚታየው መጠቆሚያው ቁጥር የተሰጠው ወይንም ነጥብ ለ ተሰጠው ጽሁፍ ብቻ ነው

ምልክት

አንድ ደረጃ ወደ ላይ በ ንዑስ ነጥብ ከፍ ማድረጊያ

አንድ ደረጃ ወደ ታች በ ንዑስ ነጥብ ዝቅ ማድረጊያ

አንቀጹን መቀየሪያ በ ንዑስ ነጥቦች ወደ ታች አንድ ደረጃ ይህ የሚታየው መጠቆሚያው ቁጥር የተሰጠው ወይንም ነጥብ ለ ተሰጠው ጽሁፍ ብቻ ነው

ምልክት

አንድ ደረጃ ወደ ታች በ ንዑስ ነጥብ ዝቅ ማድረጊያ

ቁጥር የሌለው መግቢያ ማስገቢያ

አንቀጽ ያለ ቁጥር መስጫ ማስገቢያ ፡ በ ነበረው ቁጥር መስጫ ላይ ምንም ተፅእኖ አያመጣም

ምልክት

ቁጥር የሌለው መግቢያ ማስገቢያ

ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

የ ተመረጠውን አንቀጽ አንድ ደረጀ ወደ ፊት ያደርገዋል ከ አሁኑ በፊት

ምልክት

ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

የ ተመረጠውን አንቀጽ አንድ ደረጀ ወደ ኋላ ያደርገዋል ከ አሁኑ በታች በኩል

ምልክት

ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

በ ንዑስ ነጥብ ወደ ላይ ከፍ ማድረጊያ

አንቀጹን ማንቀሳቀሻ በ ንዑስ ነጥቦች ወደ ላይ ቀደም ካለው አንቀጽ በፊት ይህ የሚታየው መጠቆሚያው ቁጥር የተሰጠው ወይንም ነጥብ ለ ተሰጠው ጽሁፍ ብቻ ነው

ምልክት

በ ንዑስ ነጥብ ወደ ላይ ከፍ ማድረጊያ

በ ንዑስ ነጥብ ወደ ታች ዝቅ ማድረጊያ

አንቀጹን ማንቀሳቀሻ በ ንዑስ ነጥቦች ወደ ታች ቀጥሎ ካለው ካለው አንቀጽ በኋላ ይህ የሚታየው መጠቆሚያው ቁጥር የተሰጠው ወይንም ነጥብ ለ ተሰጠው ጽሁፍ ብቻ ነው

ምልክት

በ ንዑስ ነጥብ ወደ ታች ዝቅ ማድረጊያ

ቁጥር መስጫውን እንደገና ማስጀመሪያ

የ ጽሁፍ ቁጥር መስጫ እንደገና ማስጀመሪያ ይህ የሚታየው መጠቆሚያውን በ ቁጥር መስጫው ወይንም ነጥብ የተደረገባቸው ጽሁፍ ላይ ሲያደርጉ ብቻ ነው

ምልክት

ቁጥር መስጫውን እንደገና ማስጀመሪያ

ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ

ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መጨመሪያ: ይህ እርስዎን የ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ አቀራረብን ማረም ያስችሎታል

ምልክት

ነጥቦች ማብሪያ/ማጥፊያ