የ አቀራረብ መደርደሪያ
የ አቀራረብ መደርደሪያ የ ያዘው በርካታ የ ጽሁፍ አቀራረብ ተግባሮችን ነው
የ ዘዴዎች መስኮት ይታይ ወይንም አይታይ እንደሆን መወሰኛ: እርስዎ ዘዴዎች መመደብ እና ማደራጀት የሚችሉበት
ለ አሁኑ አንቀጽ ዘዴ መመደቢያ: ለ ተመረጠው አንቀጽ ወይንም ለ ተመረጠው እቃ ዘዴ መመደቢያ
የ ፊደል ስም ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ወይንም የ ፊደል ስም በቀጥታ ማስገባት ያስችሎታ
እርስዎ በርካታ ፊደሎች ማስገብት ይችላሉ: የ ተለያዩ በ ሴሚኮለን: LibreOffice እያንዳንዱን የ ተሰየመ ተተኪ ፊደል ይጠቀማል ቀደም ያለው ፊደል ዝግጁ ካልሆነ
የ ፊደል መጠኖች ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ወይንም የ ፊደል መጠን በቀጥታ ማስገባት ያስችሎታ
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማድመቂያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ይደምቃል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ ደምቆ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማዝመሚያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ያዘማል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ የ ዘመመ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ከ ስሩ ማስመሪያ ወይንም ከ ስሩ የተሰመረበትን ማስወገጃ
ማሰለፊያ የ ተመረጠውን አንቀጽ(ጾች) ወደ ግራ ገጽ መስመር
መሀከል ማድረጊያ የ ተመረጠውን አንቀጽ(ጾች) በ ገጹ ላይ
ማሰለፊያ የ ተመረጠውን አንቀጽ(ጾች) ወደ ቀኝ ገጽ መስመር
ማሰለፊያ የ ተመረጡትን አንቀጽ(ጾች) ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የ ገጽ መስመሮች: እርስዎ ከ ፈለጉ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ማሰለፊያ ምርጫዎች ለ መጨረሻው መስመር በ አንቀጽ ውስጥ በ መምረጥ አቀራረብ - አንቀጽ - ማሰለፊያ :
ለ ተመረጡት አንቀጾች የ ቁጥር መስጫ መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ የ ቁጥር መስጫ አቀራረብ መግለጫ ይምረጡ አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ ለ ማሳየት የ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መደርደሪያ ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ
ለ ተመረጠው አንቀጽ የ ነጥብ ማስገቢያ መመደቢያ ወይንም ነጥብ ከ ተደረገባቸው አንቀጾች ማስወገጃ
ይጫኑ የ ማስረጊያ ማሳነሻ ምልክት ለማሳነስ የ ግራ ማስረጊያውን በ አሁኑ አንቀጽ ውስጥ: ወይንም የ ክፍል ይዞታ እና ወደ ነባር tab ቦታ ለማሰናዳት
ይጫኑ የ ማስረጊያ መጨመሪያ ምልክት ለ መጨመር የ ግራ ማስረጊያውን በ አሁኑ አንቀጽ ውስጥ: ወይንም የ ክፍል ይዞታ እና ወደ ነባር tab ቦታ ለማሰናዳት
ይጫኑ ለ መፈጸም የ አሁኑን ፊደል ቀለም ወደ ተመረጠው ባህሪዎች ውስጥ: እንዲሁም መጫን ይችላሉ እዚህ እና መጎተት የ ተመረጠውን የ ጽሁፍ ቀለም ለ መቀየር: ይጫኑ በ ቀስቱ ላይ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ለ መክፈት የ ፊደል ቀለም እቃ መደርደሪያ
የ አሁኑን ማድመቂያ ቀለም ወደ ተመረጠው ጽሁፍ መደብ መፈጸሚያ: ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ይጫኑ የ ማድመቂያ ምልክት: ማድመቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ ማድመቂያ ምልክት እንደገና: የ ማድመቂያ ቀለም ለ መቀየር: ይጫኑ ቀስት አጠገብ ያለውን ማድመቂያ ምልክት እና ይጫኑ እርስዎ የሚፈልጉትን ቀለም
ይጫኑ ለ መክፈት እቃ መደርደሪያ እርስዎ የ መደብ ቀለም ለ አሁኑ አንቀጽ የሚመርጡበት: ቀለሙ ይፈጸማል ወደ መደብ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ወይንም ለ ተመረጡት አንቀጾች
ተጨማሪ ምልክቶች
ፊደል ማሳደጊያ
የተመረጠውን ጽሁፍ ፊደል ማሳደጊያ
ፊደል ማሳነሻ
የተመረጠውን ጽሁፍ ፊደል ማሳነሻ
የ CTL ድጋፍ ካስቻሉ ሁለት ተጨማሪ ምልክቶች ይታያሉ
ከ ግራ-ወደ-ቀኝ
ከ ቀኝ-ወደ-ግራ
በ ውስብስብ እቅድ ቋንቋ ጽሁፍ የሚገባው ከ ቀኝ ወደ ግራ ነው