እቃ መደርደሪያ

ይህ ክፍል የሚያቀርበው ባጠቃላይ ዝግጁ የሆኑ የ እቃ መደርደሪያዎች ለ LibreOffice መጻፊያ ነው ይህ ባጠቃላይ የሚገልጸው ነባር የ እቃ መደርደሪያ ማሰናጃ ነው ለ LibreOffice.

መደበኛ መደርደሪያ

መደበኛ መደርደሪያ ዝግጁ ነው ለሁሉም LibreOffice መፈጸሚያ

የ አቀራረብ መደርደሪያ

የ አቀራረብ መደርደሪያ የ ያዘው በርካታ የ ጽሁፍ አቀራረብ ተግባሮችን ነው

የ መሳያ መደርደሪያ

መሳያ መደርደሪያ የያዘው አዘውትረው የሚጠቀሙበትን የ ማረሚያ መሳሪያዎች ነው: ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት ለ መክፈት ተጨማሪ የ እቃ መደርደሪያ ትእዛዞች ያላቸውን

ምስል መደርደሪያ

ስእል መደርደሪያ የ ያዛቸው ተግባሮች ለ ተመረጡት የ ቢትማፕስ ንድፎች ቦታ አቀራረብ እና አቀማመጥ ነው

የ ክፈፍ መደርደሪያ

ክፈፍን ሲመርጡ: የ ክፈፍ መደርደሪያ ይዞ ይቀርባል በጣም አስፈላጊ ተግባሮችን ለ ክፈፍ አቀራረብ እና አቀማመጥ

የ OLE-እቃ መደርደሪያ

OLE-እቃ መደርደሪያ ይዞ ይቀርባል በጣም አስፈላጊ ተግባሮችን ለ አቀራረብ እና አቀማመጥ

ሰንጠረዥ መደርደሪያ

ሰንጠረዥ መደርደሪያ የ ያዛቸው ተግባሮች ለ ሰንጠረዥ መስሪያ ነው ፡ መጠቆሚያውን ወደ ሰንጠረዡ ሲያንቀሳቅሱ ነው የሚታየው

የ መሳያ እቃ ባህሪዎች መደርደሪያ

መመልከት ይችላሉ የ መሳያ ባህሪዎች መደርደሪያ በ መጻፊያ እና በ ሰንጠረዥ: ይምረጡ የ ዝርዝር መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - መሳያዎች ባህሪ: መቆጣጠሪያዎች የሚታዩት የ መሳያ እቃ ሲመርጡ ብቻ ነው: በነባር ትንሽ የተለዩ ምልክቶች ይታያሉ: የ አሁኑ ሰነድ የ ጽሁፍ ወይንም ሰንጠረዥ ቢሆን

ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መደርደሪያ

ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መደርደሪያ የያዛቸው ተግባሮች ቁጥር የተሰጣቸውን አንቀጾች ለማሻሻል ነው: የ አንቀጹን ቅደም ተከተል መቀየር ያስችላል እና የ ተለያዩ የ አንቀጽ ደረጃዎችን ለመግለጽ ያስችላል

የ ጽሁፍ እቃ መደርደሪያ

ለ ጽሁፍ አቀራረብ ትእዛዞችን ይዟል በ መሳያ እቃ ውስጥ የተካተተ ጽሁፍ እቃ መደርደሪያ ላይ ይታያል ሁለት-ጊዜ ሲጫኑ በ መሳያ እቃ ውስጥ

የ ሁኔታዎች መደርደሪያ

የ ሁኔታዎች መደርደሪያ የ ያዘው መረጃ ስለ አሁኑ ሰነድ ነው እና የተለያዩ ቁልፎች የተለየ ተግባሮች መፈጸም ያስችላሉ

የ ማተሚያ ቅድመ እይታ

ማተሚያ ቅድመ እይታ መደርደሪያ የሚታየው የ አሁኑን ገጽ በ ገጽ ቅድመ እይታ ዘዴ ሲመለከቱ ነው

የ ሰንጠረዥ ዳታ መደርደሪያ

የ ዳታ መደርደሪያውን ሰንጠረዥ ይጠቀሙ ዳታ መመልከቻውን ለመቆጣጠር

ማስመሪያዎች

ማስመሪያ የሚያሳየው የ ገጹን ስፋት እና እርዘመት ነው: እና የ ማስረጊያ ቦታዎችን: ማስረጊያዎችን: ድንበሮችን እና አምዶችን ነው: እነዚህን በሙሉ በ ማስመሪያ ላይ አይጥን በመጠቀም ማሻሻል ይችላሉ

መቀመሪያ መደርደሪያ

መቀመሪያ መደርደሪያ የሚያስችለው በ ሰነድ ጽሁፍ ውስጥ ስሌቶችን ለ መፍጠር እና ለማስገባት ነው ለ ማስነሳት መቀመሪያ መደርደሪያ ይጫኑ F2.

ማስገቢያ

የ እቃ መደርደሪያው በርካታ ተግባሮችን እንደ ከፈፍ: ንድፍ: ሰንጠረዥ እና ለሎችም እቃዎችን ለማስገቢያ ይዟል

መመደቢያ መደርደሪያ

መመደቢያ መደርደሪያ የያዘው መሳሪያ ሰነድ በ ጥንቃቄ ለመያዝ ነው

የ መመደቢያ እቃ መደርደሪያ የያዛቸው ዝርዝር ሳጥኖች እርስዎ እንዲመርጡ ነው ለ ሰነድ ደህንነት እንደ ምርጫዎ BAF የ ምድብ አሰራር እና BAILS ደረጃዎች LibreOffice ይጨምራል የ ሜዳዎች ማስተካከያ በ ሰነድ ባህሪዎች ውስጥ ( ፋይል -> ባህሪዎች ሜዳዎች ማስተካከያ tab) የ መመደቢያ አሰራር ለማስቀመጥ በ ሰነድ metadata. ውስጥ

ይሂዱ ወደ ዝርዝር መመልከቻ -> እቃ መደርደሪያ እና ይምረጡ መመደቢያ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ እቃ መደርደሪያ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ እቃ መደርደሪያ የያዘው ትእዛዞች ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሂደት መጨረሻ ደረጃ ነው