ፎርም
Contains commands for activate form design mode, open control wizards and insert form controls in your text document.
የ ንድፍ ዘዴ
የ ንድፍ ዘዴ ማስቻያ ወይንም ማሰናከያ
የ መቆጣጠሪያ አዋቂ
የ መቆጣጠሪያ አዋቂ ማስቻያ ወይንም ማሰናከያ
የ ምልክት ሜዳ
የ ጽሁፍ ምልክቶች ለ ማሳያ ሜዳ መጨመሪያ እነዚህ ምልክቶች የሚያሳዩት በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ጽሁፍ ብቻ ነው: እና የሚገባውን ጽሁፍ አይደለም
የ ጽሁፍ ሳጥን
የ ማስገቢያ ሳጥን መጨመሪያ እርስዎ ጽሁፍ የሚያስገቡበት እና የሚያርሙበት
ምልክት ማድረጊያ ሳጥን
የ ምልክት ሳጥን መጨመሪያ ተግባሩን ማብራት እና ማጥፋት ያስችሎታል
የ ምርጫ ቁልፍ
ቁልፍ መጨመሪያ ተጠቃሚውን መምረጥ ያስችለዋል ከ ምርጫዎች ውስጥ የ ቡድን ምርጫ ቁልፎች ተከታታይ የ tab ማውጫ ሊኖራቸው ይገባል: ብዙ ጊዜ በ ቡድን ሳጥን ይከበባሉ: እርስዎ የ ሁለት ቡድን ምርጫ ቁልፎች ካለዎት: እርስዎ ማስገባት ያለብዎት የ tab ማውጫ መካከል የ tab ማውጫ የ ሁለቱን ቡድኖች በ ቡድን ክፈፍ ላይ ነው
መቀላቀያ ሳጥን
መቀላቀያ ሳጥን መጨመሪያ: መቀላቀያ ሳጥን አንድ መስመር የ ዝርዝር ሳጥን ነው ተጠቃሚው በ መጫን: እና ማስገቢያ የሚመርጥበት ከ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ ከ ፈለጉ: ማስገባት ይችላሉ በ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ "ለንባብ ብቻ"
ቁልፍ
የ ትእዛዝ ቁልፍ መጨመሪያ እርስዎ ይህን የ ትእዛዝ ቁልፍ መጠቀም ይችላሉ ለ ተወሰነ ሁኔታ: እንደ አይጥ መጫኛ አይነት
ከ ፈለጉ ጽሁፍ ወይንም ንድፍ ወደ ቁልፉ መጨመር ይችላሉ
የ ምስል ቁልፍ
እንደ ምስል የሚታይ ቁልፍ መፍጠሪያ ንድፍ ከ መወከል ባሻገር: የ ምስል ቁልፍ ተመሳሳይ ባህሪ ነው ያለው እንደ "መደበኛ" ቁልፍ
የ ሜዳ አቀራረብ
የ ጽሁፍ ሳጥን መጨመሪያ እርስዎ የ ጽሁፍ አቀራረብ የሚገልጹበት የሚገባውን ወይንም የሚወጣውን እንዲሁም ዋጋዎችን የሚመጥኑበት
ተጨማሪ ሜዳዎች
ቀን: ሰአት: ቁጥር: ገንዘብ እና የ ንድፍ ፎርም ሜዳዎች:
የ ቡድን ሳጥን
ክፈፍ መጨመሪያ እርስዎ የሚጠቀሙበት በ መመልከት ተመሳሳይ መቆጣጠሪያዎችን በ ቡድን የሚያደርጉበት: እንደ ምርጫ ቁልፎች አይነት
ምስል መቆጣጠሪያ
የ ምስል መቆጣጠሪያ መፍጠሪያ: እርስዎ መጠቀም የሚችሉት ምስሎችን ከ ዳታቤዝ ውስጥ ለ መጨመር ብቻ ነው: በ ፎርም ሰነድ ውስጥ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ አንዱ መቆጣጠሪያ ይከፈታል የ ንድፍ ማስገቢያ ንግግር ምስል ለማስገባት: እንዲሁም የ አገባብ ዝርዝር አለ (በ ንድፍ ዘዴ አይደለም) በ ትእዛዝ ምስል ማስገቢያ እና ማጥፊያ
ምስሎች ከ ዳታቤዝ ውስጥ በ ፎርም ላይ ማሳየት ይቻላል: እና አዲስ ምስሎች ማስገባት ይቻላል የ ምስል መቆጣጠሪያ ለመጻፍ-የሚጠበቅ ካልሆነ በስተቀር: መቆጣጠሪያው ወደ ዳታቤዝ ሜዳ ምስል አይነት መምራት አለበት: ስለዚህ ያስገቡ የ ዳታ ሜዳ ወደ ባህሪዎች መስኮት ከ ዳታ tab ገጽ ውስጥ
የ ፋይል ምርጫ
የ ፋይል ምርጫ ንግግር መክፈቻ ቁልፍ መጨመሪያ
ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ
የ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ መፍጠሪያ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ለማሳየት አዲስ የ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ከ ፈጠሩ የ ሰንጠረዥ አካል አዋቂ ይታያል
የ ተመረጠውን መቆጣጠሪያ ባህሪዎች ለማረም ንግግር መክፈቻ
በዚህ ንግግር ውስጥ እርስዎ መግለጽ ይችላሉ: ከ ሌሎች ጋር: የ ዳታ ምንጮች እና ሁኔታዎች ለ ፎርሙ ባጠቃላይ
መክፈቻ የ ፎርም መቃኛ የ ፎርም መቃኛ ያሳያል ሁሉንም ፎርሞች እና ንዑስ ፎርሞች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ከሚዛመዱት መቆጣጠሪያዎች ጋር
የ Tab ደንብ
ፎርም በሚመረጥ ጊዜ የሚከፍተው የ Tab ደንብ ንግግር ነው: ማውጫዎች ለ ትኩረት ለ መቆጣጠሪያ አካሎች በ Tab ቁልፍ የሚገለጹት
መክፋቻ ፎርሞች በ ንድፍ ዘዴ ፎርሙን ማረም እንዲቻል
ራሱ በራሱ ትኩረት መቆጣጠሪያ
ራሱ በራሱ ትኩረት መቆጣጠሪያ ማስቻያ ወይንም ማሰናከያ