መስኮት
የ ያዛቸው ትእዛዞች ለ ማዘጋጃ እና የ ሰንድ መስኮቶችን ለማሳያ ነው
አዲስ መስኮት መክፈቻ የ አሁኑን ይዞታዎች የሚያሳይ እርስዎ አሁን የ ተለያዩ ክፍሎች ተመሳሳይ ሰነዶች በ ተመሳሳይ ክፍል ማየት ይችላሉ በ ተመሳሳይ ጊዜ
የ አሁኑን መስኮት መዝጊያ ይምረጡ መስኮት - መስኮት መዝጊያ ወይንም ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+F4. በ ማተሚያ ቅድመ እይታ በ LibreOffice መጻፊያ ወይንም ሰንጠረዥ: እርስዎ የ አሁኑን መስኮት መዝጋት ይችላሉ በ መጫን የ መዝጊያ ቅድመ እይታ ቁልፍ
አሁን የ ተከፈቱ መስኮቶች ዝርዝር: የ ሰነዱን ስም ይምረጡ ከ ዝርዝር ውስጥ ሰንድ ለ መቀየር