መመልከቻ

ይህ ዝርዝር የ ያዛቸው ትእዛዞች በ-መመልከቻው ላይ የሚታየውን ሰነድ ለ መቆጣጠር ነው

መደበኛ

ሰነዱ በሚታተምበት ጊዜ ምን እንደሚመስል ማሳያ

ዌብ

ሰነዱን በ ዌብ መቃኛ እንደሚታይ ያሳያል: ይህ ጠቃሚ ነው እርስዎ በሚፈጥሩ ጊዜ የ HTML ሰነዶች

የ HTML ምንጭ

የ ጽሁፍ ምንጭ ማሳያ ለ አሁኑ HTML ሰነድ: ይህ መመልከቻ ዝግጁ የሚሆነው አዲስ የ HTML ሰነድ ሲፈጥሩ ነው: ወይንም የ ነበረውን ሲከፍቱ ነው

እቃ መደርደሪያ

መክፈቻ ንዑስ ዝርዝር የተደበቁ የ እቃ መደርደሪያዎች ለማሳየት እና ለመደበቅ የ እቃ መደርደሪያ የያዛቸው ምልክቶች እና ምርጫዎች እርስዎን የሚያስችለው መድረስ ነው ወደ LibreOffice ትእዛዞች

ሁኔታዎች መደርደሪያ

ማሳያ ወይንም መደበቂያ የ ሁኔታዎች መደርደሪያ በ መስኮቱ ከ ታች በኩል

ማስመሪያ

ንዑስ ዝርዝር ይዟል ለማሳየት ወይንም ለ መደበቅ የ አግድም እና የ ቁመት ማስመሪያዎች ለማሳየት

መሸብለያ መደርደሪያ

የ አግድም ወይንም የ ቁመት መሸብለያ ማሳያ ወይንም መደበቂያ የሚጠቅመው ነ ሰነድ ውስጥ መመልከቻውን ለ መቀየር ነው: በ መስኮቱ ልክ ውስጥ ያልሆነውን

የ ጽሁፍ ድንበሮች

ማሳያ ወይንም መደበቂያ የሚታተመውን የ ገጹን ቦታ ድንበሮች: የ ድንበር መስመሮች አይታተሙም

የ ሰንጠረዥ ድንበሮች

ማሳያ ወይንም መደበቂያ ድንበሮችን በ ሰንጠረዥ ክፍሎች ዙሪያ: ድንበሮቹ የሚታዩት በመመልከቻው ላይ ብቻ ነው: በሚታተም ጊዜ አይታይም

ምስሎች እና ቻርትስ

የ ንድፍ እቃዎች እንደ ምስሎች እና ቻርትስ ያሉ በ ሰነዱ ውስጥ ማሳያ ወይንም መደበቂያ

አስተያየቶች

የ ሰነድ አስተያየቶች ማሳያ ወይንም መደበቂያ እና መመለሻ

የ አቀራረብ ምልክት ማብሪያ/ማጥፊያ

በ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ የተደበቁ የ ምልክቶች አቀራረብ ማሳያ: እንደ የ አንቀጽ ምልክት ያሉ: የ መስመር መጨረሻ: tab ማስቆሚያ: እና ክፍተቶች

መጋጠሚያ እና የ እርዳታ መስመሮች

Tየ መጋጠሚያ ነጥቦች መቀያየሪያ እና መምሪያ መስመሮች እቃዎች እንዲንቀሳቀሱ ለ መርዳት: እና በ ትክክል ቦታ ለማግኘት በ አሁኑ ወረቀት ውስጥ

ነጭ ቦታ መደበቂያ

በ ተደበቀ ገጽ መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ ነጭ ክፍተት ያላቸው ሰነዶች መመልከቻ

ለውጦች መከታተያ

የ ተመዘገቡ ለውጦችን ማሳያ ወይንም መደበቂያ

የ ሜዳ ጥላዎች

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ሜዳ ጥላ ማሳያ ወይንም መደበቂያ ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት: ለስላሳ ጭረት: ማውጫዎች እና የ ግርጌ ማስታወሻዎች ያካትታል

የ ሜዳ ስም

ሜዳዎችን እንደ ሜዳ ስሞች ወይንም የ ሜዳ ዋጋዎች ማሳያ መቀያየሪያ እርስዎ በሚያስችሉበት ጊዜ የ ሜዳ ስሞች ይታያሉ: እና በሚያሰናከሉበት ጊዜ የ ሜዳ ዋጋዎች ይታያሉ: አንዳንድ ሜዳዎች ላይታዩ ይችላሉ

የተደበቁ አንቀጾች

የ ተደበቁ አንቀጾች ማሳያ ወይንም መደበቂያ: ይህ ምርጫ ተፅእኖ የሚፈጥረው በ ተደበቁ አንቀጾች መመልከቻ ማሳያ ላይ ነው: እና በ ተደበቁ አንቀጾች ማተሚያ ላይ አይደለም

የ ጎን መደርደሪያ

የ ጎን መደርደሪያ የ ቁመት ንድፍ የ ተጠቃሚ ገጽታ ነው: የሚያቀርበውም ይዞታዎችን: ባህሪዎችን: የ ዘዴ አስተዳዳሪ: ሰነድ መቃኛ: እና የ መገናኛ አዳራሽ ገጽታዎች ናቸው

ዘዴዎች

የ ዘዴዎች ማሳረፊያ መደርደሪያ በ ጎን በኩል ያለውን ለ መፈጸም ይጠቀሙ: ለ መፍጠር: ለ ማረም: እና ለ ማስወገድ የ አቀራረብ ዘዴዎችን: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ማስገቢያው ላይ ዘዴውን ለ መፈጸም

አዳራሽ

መክፈቻ የ አዳራሽ ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ በኩል: እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት ምስሎች እና ድምፆች ናሙና ለማስገባት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

መቃኛ

የ መቃኛ መስኮት ማሳያ ወይንም መደበቂያ: እርስዎ በፍጥነት የሚዘሉበት ወደ ተለያየ ክፍል በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: መቃኛ እንዲሁም ዝግጁ ነው ለ እንደ ማሳረፊያ ለ ተንሸራታች መደርደሪያ: እርስዎ እንዲሁም መቃኛ መጠቀም ይችላሉ ለማስገባት አካላቶች ከ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ወይንም ሌላ የ ተከፈተ ሰነድ ውስጥ: እና ዋናውን ሰነድ ለማደራጀት እቃ ለማረም በ መቃኛ ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ እቃው ላይ: እና ከዛ ይምረጡ ትእዛዝ ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ ይችላሉ ማሳረፍ መቃኛውን በ እርስዎ የ መስሪያ ቦታ ጠርዝ ላይ

የ ዳታ ምንጮች

የ ተመዘገቡ የ ዳታቤዝ ዝርዝሮች በ LibreOffice እና የ ዳታቤዝ ይዞታዎችን ማስተዳደር ያስችሎታል

በ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ

ማሳያ ወይንም መደበቂያ የ እቃ መደርደሪያ ወይንም ዝርዝር በ መጻፊያ ወይንም ሰንጠረዥ ውስጥ: ከ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ ለመውጣት ይጫኑ የ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ ቁልፍ ወይንም ይጫኑ መዝለያ ቁልፍ

ማሳያ

መቀነሻ ወይንም መጨመሪያ የ መመልከቻውን ማሳያ LibreOffice.