ፋይል

እነዚህ ትእዛዞች የሚፈጽሙት ለ አሁኑ ሰነድ ነው አዲስ ሰነድ ለ መክፈት ወይንም መፈጸሚያውን ለመዝጋት ነው

አዲስ

መፍጠሪያ አዲስ LibreOffice ሰነድ

መክፈቻ

የ አካባቢ ወይንም የ ሩቅ ፋይል መክፈቻ: ወይንም ማምጫ

የ ሩቅ መክፈቻ...

በ ሩቅ ፋይል ግልጋሎት ውስጥ የሚገኘውን ሰነድ መክፈቻ

የ ቅርብ ጊዜ ሰነዶች

በቅርብ ጊዜ የተከፈቱ ፋይሎች ዝርዝር: ፋይል ለ መክፈት ከ ዝርዝር ውስጥ ስሙ ላይ ይጫኑ

መዝጊያ

የ አሁኑን ሰነድ መዝጊያ ከ ፕሮግራሙ ሳይወጣ

አዋቂዎች

የ ንግድ እና የ ግል ደብዳቤዎች: ፋክሶች: አጄንዳዎች: ማቅረቢያዎች እና ተጨማሪዎች እንዴት እንደሚፈጥሩ ይመራዎታል

ቴምፕሌቶች

የ እርስዎን ቴምፕሌቶች ማደራጀት እና ማረም ያስችሎታል: እንዲሁም የ አሁኑን ፋይል እንደ ቴምፕሌት ማስቀመጥ

እንደገና መጫኛ

የ አሁኑን ሰነድ መቀየሪያ: መጨረሻ ተቀምጦ በ ነበረው

እትሞች

ማሰቀመጫ እና ማደራጃ በርካታ እትሞች የ አሁኑን ሰነድ በ ተመሳሳይ ፋይል ውስጥ: እርስዎ መክፈት: ማጥፋት: እና ማወዳደር ይችላሉ ያለፉ እትሞችን

ማስቀመጫ

የ አሁኑን ሰነድ ማስቀመጫ

የ ሩቅ ማስቀመጫ...

በ ሩቅ ፋይል ግልጋሎት ውስጥ የሚገኘውን ሰነድ ማስቀመጫ

ማስቀመጫ እንደ

የ አሁኑን ሰነድ በተለየ አካባቢ ማስቀመጫ: ወይንም በተለየ የ ፋይል ስም ወይንም አይነት ማስቀመጫ

ሁሉንም ማስቀመጫ

ማሰቀመጫ ሁሉንም የ ተሻሻሉ LibreOffice ሰነዶች

ኮፒ ማስቀመጫ

የ ዋናውን ሰነድ ኮፒ ማስቀመጫ በ ሌላ ስም ወይንም አካባቢ

መላኪያ

የ አሁኑን ሰነድ በተለየ ስም እና አቀራረብ እርስዎ በሚወስኑት አካባቢ ማስቀመጫ

መላኪያ እንደ...

ሰነዶችን መላኪያ በ PDF ወይንም EPUB አቀራረብ

መላኪያ

የ አሁኑን ሰነድ ለ ተለያዩ መተግበሪያዎች ኮፒ መላኪያ

ቅድመ እይታ በ ዌብ መቃኛ

ለ አሁኑ ሰነድ ጊዚያዊ ኮፒ መፍጠሪያ በ HTML አቀራረብ: የ ስርአቱን ነባር የ ዌብ መቃኛ ይከፍታል: እና ያሳያል በ HTML ፋይል በ ዌብ መቃኛ ውስጥ

የ ማተሚያ ቅድመ እይታ

የታተመውን ገጽ በ ቅድመ እይታ ማሳያ ወይንም ቅድመ እይታውን መዝጊያ

ማተሚያ

የ አሁኑን ሰነድ ማተሚያ: ምርጫ ወይንም እርስዎ መወሰን የሚፈልጉትን ገጽ: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ የ ማተሚያ ምርጫ ለ አሁኑ ሰነድ የ ማተሚያ ምርጫ ይለያያል እንደ ማተሚያው እና እርስዎ እንደሚጠቀሙት የ መስሪያ ስርአት አይነት

ማተሚያ ማሰናጃ

ለ አሁኑ ሰነድ ማተሚያ ይምረጡ

የ ሰነድ ባህሪዎች

የ አሁኑን ፋይል ባህሪዎች ማሳያ: እንደ ስታስቲክስ የ ቃላት ቆጠራ እና ፋይሉ የተፈጠረበትን ቀን የመሳሰሉ

የ ዲጂታል ፊርማዎች

ከ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ዲጂታል ፊርማ መጨመሪያ እና ማስወገጃ: እርስዎ ንግግር መጠቀም ይችላሉ የ ምስክር ወረቀት ለ መመልከት

መውጫ

መዝጊያ ሁሉንም LibreOffice ፕሮግራሞች እና የ እርስዎን ለውጦች እንዲያስቀምጡ ይነግርዎታል ይህ ትእዛዝ በ Mac OS X ስርአት ውስጥ የለም