ጽሁፍ በ እቃዎች ዙሪያ መጠቅለያ

ጽሁፍ በ እቃዎች ዙሪያ መጠቅለያ

  1. እቃውን ይምረጡ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - የ ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች እና ከዛ ይጫኑ በ መጠቅለያ tab መጠቅለያ ለ መምረጥ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ መፈጸም

    የ አሁኑ መጠቅለያ ዘዴ በ ነጥብ ተጠቁሟል

የ መጠቅለያ ባህሪዎችን ለ መግልጽ

  1. እቃውን ይምረጡ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - የ ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች እና ከዛ ይጫኑ በ መጠቅለያ tab

  1. የሚፈልጉትን ምርጫዎች ማሰናጃ

  2. ይጫኑ እሺ

የ ንድፍ ቅርጽ መጠቅለያ ለ መቀየር

እርስዎ የ ጽሁፍ መጠቅለያውን ቅርጽ መቀየር ይችላሉ

  1. ንድፍ ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ: እና ከዛ ይምረጡ መጠቅለያ - ቅርጽ ማረሚያ

  1. መሳሪያዎች ይጠቀሙ ቅርጹን ለ መሳል: እና ከዛ ይጫኑ የ መፈጸሚያ ምልክት (አረንጓዴ ምልክት ማድረጊያ)

  2. ይዝጉ የ ቅርጽ ማረሚያ መስኮቱን