ቃላቶች መቁጠሪያ

  1. የ ቃል እና የ ባህሪ መቁጠሪያ በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ይታያል: እና እርስዎ በሚያርሙበት ጊዜ ይሻሻላል

  2. እርስዎ ቃላት ብቻ መቁጠር ከ ፈለጉ: ጽሁፍ ብቻ ይምረጡ

  3. የ ተስፋፋ ስታስቲክስ ለማሳየት እንደ ባህሪዎች መቁጠሪያ ክፍተት ሳይኖረው: ሁለት ጊዜ ይጫኑ የ ቃላት መቁጠሪያ ላይ በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ: ወይንም ይምረጡ መሳሪያዎች - ቃላት መቁጠሪያ

እንዴት ነው LibreOffice ቃላት የሚቆጠረው?

ባጠቃላይ: ሁሉም የ ባህሪ ሀረጎች በ ሁለት ክፍተት መካከል እንደ ቃል ይቆጠራሉ: ጭረቶች: tabs: የ መስመር መጨረሻ እና የ አንቀጽ መጨረሻ የ ቃላት መመጠኛ ናቸው

ቃላቶች ሁልጊዜ የሚታይ ጭረት ያላቸው እንደ: ተሰኪ-ዎች: ተጨ-ማሪ: ተጠቃሚ/ማሰናጃ: እያንዳንዳቸው እንደ አንድ ቃል ይቆጠራሉ

ቃላቶቹ የ ፊደል: ቁጥር እና የ ተለዩ ባህሪዎች ቅልቅል ሊሆኑ ይችላሉ: ስለዚህ የሚቀጥለው ጽሁፍ ቆጠራ እንደ አራት ቃላት ይሆናል: abc123 1.23 "$" http://www.example.com.

እንደ ቃል መጠን የ ባህሪ ማስተካከያ ለ መጨመር: ይምረጡ - LibreOffice መሳፊያ - ባጠቃላይ እና ከዛ ይጨምሩ ባህሪ ወደ ተጨማሪ መለያያዎች ሜዳ ውስጥ

የ ምክር ምልክት

ስለ ሰነዱ አንዳንድ ስታትስቲክ መረጃ ለማግኘት: ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች - ስታትስቲክ


ፋይል - ባህሪዎች - ስታስቲክስ