ነጥቦች መጨመሪያ

ነጥቦች ለመጨመር

  1. ይምረጡ አንቀጽ(ጾች) ነጥቦች ማስገባት ለሚፈልጉት

  2. አቀራረብ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ነጥቦች ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት  ምልክት

የ ማስታወሻ ምልክት

ነጥቦችን ለማስወገድ ይምረጡ ነጥብ የተደረገባቸው አንቀጾች እና ከዛ ይምረጡ የ ነጥቦች ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ


የ ነጥቦች አቀራረብ

የ ነጥቦችን ዝርዝር አቀራረብ ለ መቀየር: ይምረጡ አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ

ለምሳሌ: የ ነጥብ መስጫ ምልክት ለ መቀየር: ይጫኑ የ ምርጫ tab: ይጫኑ የ ይምረጡ ቁልፍ አጠገብ ያለውን ባህሪ እና ከዛ ይምረጡ የ ተለየ ባህሪ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ የ ምስል tab: እና ከዛ ይጫኑ የ ምልክት ዘዴ ከ ምርጫ ቦታ ውስጥ