በ ፊደል ገበታ መቃኛ እና መምረጫ
እርስዎ በ ሰነዱ ውስጥ መቃኘት እና በ ፊደል ገበታ መምረጥ ይችላሉ
-
የ አይጥ መጠቆሚያውን ለማንቀሳቀስ: ይጫኑ ቁልፍ ወይንም የ ተጣመረ ቁልፍ በሚቀጥለው ሰንጠረዥ ውስጥ
-
በሚንቀሳቀስ መጠቆሚያ ውስጥ ባህሪዎችን ለ መምረጥ: በ ተጨማሪ ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ እርስዎ መጠቆሚያውን በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ
ቁልፍ |
ተግባር |
+ትእዛዝ ቁልፍCtrl key |
የ ቀኝ: የ ግራ ቀስት ቁልፎች |
መጠቆሚያውን አንድ ባህሪ ወደ ግራ ወይንም ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ |
መጠቆሚያውን አንድ ቃል ወደ ግራ ወይንም ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ |
ወደ ላይ: ወደ ታች የ ቀስት ቁልፎች |
መጠቆሚያውን አንድ መስመር ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ማንቀሳቀሻ |
(ትእዛዝ+ምርጫCtrl+Alt) የ አሁኑን አንቀጽ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ማንቀሳቀሻ |
ቤት |
መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ መስመር መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ |
መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ ሰነድ መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ |
ቤት በ ሰንጠረዥ ውስጥ |
መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ ይዞታዎች በ አሁኑ ክፍል መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ |
መጠቆሚያውን ወደ ይዞታው መጀመሪያ ያንቀሳቅሰዋል ወደ አሁኑ ክፍል: በድጋሚ ይጫኑ መጠቆሚያውን ለማንቀሳቀስ ወደ መጀመሪያው ክፍል በ ሰንጠረዡ ውስጥ: በድጋሚ ይጫኑ መጠቆሚያውን ለማንቀሳቀስ ወደ ሰነዱ መጀመሪያ |
መጨረሻ |
መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ መስመር መጨረሻ ማንቀሳቀሻ |
መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ ሰነድ መጨረሻ ማንቀሳቀሻ |
መጨረሻ በ ሰንጠረዥ ውስጥ |
መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ ክፍል ይዞታዎች መጨረሻ ማንቀሳቀሻ |
መጠቆሚያውን ወደ ይዞታው መጨረሻ ያንቀሳቅሰዋል ወደ አሁኑ ክፍል: በድጋሚ ይጫኑ መጠቆሚያውን ለማንቀሳቀስ ወደ መጨረሻው ክፍል በ ሰንጠረዡ ውስጥ: በድጋሚ ይጫኑ መጠቆሚያውን ለማንቀሳቀስ ወደ ሰነዱ መጨረሻ |
ገጽ ወደ ላይ |
መሸብለያ አንድ ገጽ ወደ ላይ |
መጠቆሚያውን ወደ ራስጌ ማንቀሳቀሻ |
ገጽ ወደ ታች |
መሸብለያ አንድ ገጽ ወደ ታች |
መጠቆሚያውን ወደ ግርጌ ማንቀሳቀሻ |