የ ጽሁፍ ክፈፎች ማስገቢያ ማረሚያ እና ማገናኛ

የ ጽሁፍ ክፈፍ የ ጽሁፍ መያዣ ነው: እና ንድፎች እርስዎ በ ገጹ ላይ በሚፈልጉት ቦታ የሚያደርጉበት: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ ክፈፍ የ አምድ እቅድ ለ ጽሁፍ መፈጸሚያ

የ ጽሁፍ ክፈፍ ማስገቢያ

  1. በ ክፈፉ ውስጥ ማካተት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - ክፈፍ እና ይጫኑ እሺ

የ ጽሁፍ ክፈፍ ለማረም

ጽሁፍ እንዳይታተም መደበቂያ

ማንኛውም የ መጻፊያ ጽሁፍ ክፈፍ ወደ ዘዴ ማሰናዳት ይቻላል: እርስዎ ጽሁፍ በ መመልከቻው ላይ እንዲያዩ ነገር ግን ከ ማተሚያ ይደብቀዋል

  1. የ ጽሁፍ ክፈፍ ይምረጡ (ለ እርስዎ ስምንት እጄታ ያለው ሳጥን ይታያል)

  2. ይምረጡ አቀራረብ - የ ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች - ምርጫዎች

  3. ባህሪዎች ቦታ ምልክቱን ያጥፉ የ ማተሚያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

የ ጽሁፍ ክፈፎችን አገናኝ

እርስዎ የ ጽሁፍ ክፈፎችን መጻፊያ ማገናኘት ይችላሉ: ይዞታቸው ራሱ በራሱ ከ አንድ ክፈፍ ወደ ሌላ በቀላሉ እንዲፈስ

  1. ይጫኑ የ ክፈፉን ጠርዝ ማገናኘት የሚፈልጉትን: የ ምርጫ እጄታዎች በ ክፈፉ ጠርዝ ላይ ይታያሉ

  2. ክፈፍ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ክፈፎች አገናኝ ምልክት  ምልክት

  3. ይጫኑ ክፈፉ ላይ እርስዎ ማገናኘት ወደሚፈልጉት ወደ

እርስዎ ማገናኘት የሚችሉት ክፈፎች:

የተገናኘ ክፈፍ በሚመርጡ ጊዜ: መስመር ይታያል: ክፈፎቹን የሚያገናኝ መስመር ይታያል

የ ማስታወሻ ምልክት

በራሱ መመጠኛ ገጽታ ዝግጁ የሚሆነው ለ መጨረሻ ክፈፍ ነው ለ ተገናኙ ተከታታይ ክፈፎች